📍አንድ ሊቅ ተጠየቀ :- ማነው ብልህ . . . ? ቢሉት - ከእያንዳንዱ ሰው ሊማር የሚችል
💫 ማነው ጠንካራ ሰው ? ስሜቱን የሚቆጣጠር ,
💰 ማነው ሀብታም ቢሉት . . . በቃኝን የሚያውቅ ,
💎 ማነው የተከበረ ሰው . . . ሰውን የሚያከብር ,
💡 ማነው ቶሎ ነገር የሚገባው ? ቢሉት . . . በትዕግስት ሰውን የሚያደምጥ ሰው።
✍በዓሉ ግርማ~ ሀዲስ
ድንቅ ሊቅ ድንቅ
💫 ማነው ጠንካራ ሰው ? ስሜቱን የሚቆጣጠር ,
💰 ማነው ሀብታም ቢሉት . . . በቃኝን የሚያውቅ ,
💎 ማነው የተከበረ ሰው . . . ሰውን የሚያከብር ,
💡 ማነው ቶሎ ነገር የሚገባው ? ቢሉት . . . በትዕግስት ሰውን የሚያደምጥ ሰው።
✍በዓሉ ግርማ~ ሀዲስ
ድንቅ ሊቅ ድንቅ