በመጨረሻም!
አሁን በዚህ ሰአት ሁሉም ወንድም እህቶች ከአንዋር ወጥተው ወደየሰፈራቸው እየሄዱ ነው ነገር ግን አንዳንድ አካባቢ በተለይ ተክለሃይማኖት አካባቢ ታክሲ የሚጠብቁ እንዳሉ ሰምቻለሁ ።
በዚህ ሰአት ታክሲ ከመጠበቅ በአንድነት ሰብሰብ ብሎ ከቦታው መራቅ ይሻላል ብየ አስባለሁ
ዲኑ አሊ
ማሳሰቢያ‼
ከአንዋር መስጂድ እየወጡ ለሚገኙ ወንድም እና እህቶች መኪኖች የያዛችሁ ሰዎች እነሱን ሰብሰብ አድርጋችሁ ወደ ሰፈሮቻቸው የማድረስ ስራ ብትሰሩ መልካም ነው መንገድ ላይ ምን እንደሚገጥማቸው አይታወቅም.. ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic