ኢትዮ ሳቅ በሳቅ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Музыка



Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Wave
🔴የ 12ተኛ ክፍል የኢንትራንስ ውጤት ተለቁዋል ‼️

ዉጤቱን ለማግኘት ከስር ADD የሚለውን ተጫኑ !!! 👇


'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


የሚሸጥ dogs ያለው እገዛለው

@mikifxg
@mikifx
g


ኦርጅናል tianyum ብስክሌት
26 ቁጥር
orgional shimano
በ ብዛት ሆነ በ ፍፈ የሚፈልግ
0924435348 ይደዉሉ📲📞


ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ የዋጋ ጭማሪ!

ከታች ባሉት አመታት የተከፈቱ Old Group ያላችሁ ሠዎች የሠው ብዛት 1 ቢሆንም አናግሩኝ፦

2022
2021
2020
2019
2018
2017

እንዲሁም 2023 January and February  ላይ የተከፈቱ ግሩፕ ያላችሁ እገዛችኋለሁ።


በውስጥ አናግሩኝ፦ @fast_promotion17
For phone call:  0902434659

  ግዴታ 7 ወይም 10 massege መኖር አለበት ሙሉውን አታትፉ


😂😂😁😂😂


ኢትዮ ማን ሲቲ በኢትዮጵያ ትልቁ የማን ሲቲ ቻናል ነው✅

በቻናሉ ዉስጥ ፦

ስለ ማን ሲቲ የዝዉዉር ዜናዎች ⚪️🩵

ስለ ማን ሲቲ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንተና ⚪️🩵

ስለ ማን ሲቲ የሚወጡ ቁጥራዊ መረጃዎች⚪️🩵

ብቻ ምን አለፋችሁ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ከሆኑ  ቻናሉን ሲቀላቀሉ ስለ ማንቸስተር ሲቲ የተወራዉ የተፈሳዉ ምንም ነገር አያመልጦትም !

* መረጃ ለማንበብ እና ለመለዋወጥ እስከሆነ ድረስ የማንም ክለብ ደጋፊ ቻናሉን መቀላቀል ይችላል።

አሁኑኑ ይቀላቀሉ ከ 125 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉትን በኢትዮጵያ ትልቁን የማንቸስተር ሲቲን ቻነል ይቀላቀላሉ 👇

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


High quality 🇨🇳 tuta
Bezat yemfelge
@Davethh
0924435348


High quality 🇨🇳 tuta
Bezat yemfelge
@Davetthh
0924435348


#ባል ... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?
               ተገርማ እያሰበችው .... 🤔
በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ... በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......?

#ባልም... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት...

#ሚስትም... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ?

#ባልም ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ 😁


😳አንድ ሃብታም አርፈው የሚያውቃቸው ድሃ ሰውዬ ከሕጻን ልጁ ጋር አብሮ ለቅሶ ቤት ሄደ…👇

የሃብታሙ ሞልቃቃ ሴት ልጅ ታለቅሳለች,,

''ወይኔ አባዬ ... እዛ እኮ ምግብ የለም!''

''ወይኔ ባባ... እዛ እኮ ውሃ የለም!''

''ወይኔ ባባ ... እዛ እኮ ድሎት የለም!''

😳ሕጻኑ ልጅ ሰማትና አባቱን ምን ቢለው ጥሩ ነው?
.
.
.
'🤔አባዬ ቆይ እኒህ ሰውዬ እኛ ቤት ነው እንዴ የሚመጡት?''.......እንዴ ብሎ እርፍ 😳😁


ውስጣዊ ደስታ የሚገኘው ኪስ ውስጥ የረሳከውን ብር ስታገኝ ነው 💃

          ተሳሳትኩ_እንዴ 🤪

✈️ @ethio_sak_be_sakk


ማንኛውም Social Media ተከታዮች ( Member ) ማሰራት የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዎጋ እንሰራለን

Tiktok 🌐 100ሺ View ( እይታ ) 👀 እንዲሁም ተከታይ በቅናሽ ዎጋ እንሰራለን 📣

Instagram 🌐 5000 ተከታይ በቅናሽ ዎጋ 📣

Facebook 🌐 በቅናሽ እንሰራለን 📣

YouTube ▶️ ተከታይ እና ቪው በተመጣጣኝ ዎጋ እንሰራለን 📣

Telegram 🌐 Member ወይም ተከታይ በቅናሽ ዎጋ በRequest በቅናሽ እንሰራለን 📣

ማንኛውም Social Media 👩‍🚀 እንገዛለን እንሸጣለን 👑

ለማሰራት ወይም ለመግዛት ይደውሉ
0933132459 🏪
0933132459 🏪


የኛ ቻናል ተከታታዮች የት ሀገር ናችሁ
Опрос
  •   አዲስ አበባ
  •   አዳማ
  •   ሀረር
  •   ድሬደዋ
  •   መቀሌ
  •   ባህርዳር
  •   ጎንደር
  •   ጎጃም
  •   ከሀገር ውጪ
  •   ሌላ ቦታ
2537 голосов


ሐበሻ በጉልበት እንደሚያስብ ምታውቁት

ባትሪ የጨረሰ ሪሞት ሲደበድብ ነው 😜😜

😁😁


ጠንቋይ ቤት ያልፍልኛል ብለህ ሄደህ ስታንኳኳ ማነው ሲልህ 😳


ጭራሽ ይሄንንም አታቅም 😁😂


ልጃችን ልኡል በሊቢያ አጋቾች ተይዞ ለማስለቀቂያ አንድ ሚሊየን ሰማንያ ሺ ብር ስለተጠየቀ የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ በፈጣሪ ስም እንለምናለን 🙏🙏

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
1000218834519 እናቱ ወ/ሮ ካሳነሽ ጎሹ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
1000521981508 ወንድሙ ቢኒያም ፍ/ሥላሴ


ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታይ ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉን ደስ ብሏችሁ ታሳልፉ ዘንድ ምኞታችን ነው🙏

@ethio_sak_be_sakk


Me : እኔ በግ ስንት ነው

Him : 18ሺ

Me : ለዳግማዊ ትንሳኤ ይነሳል እንዴ

Him : 😳

Me : 😏

@ethio_sak_be_sakk

Показано 19 последних публикаций.

79 120

подписчиков
Статистика канала