⭐️10 በጣም ጠቃሚ ድረገፆች
📌1. themarkup.org/series/blacklight = Real Time website privacy inspector.
ማንኛውንም ድረገፅ ከመክፈታችሁ በፊት ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ይጠቅማችኋል።
📌2. codingame.com ⬇️
ጌም እየተጫወታችሁ ኮዲንግ የምትለማመዱበት
📌3. Remotists.com ⬇️
በአለም አቀፍ ደረጃ remote ስራዎችን search የምታደርጉበት
📌4. hacksplaining.com ⬇️
Hacking ቀላል በሆነ መንገድ የምትማሩበት
📌5 Typelit.io ⬇️
የተለያዩ ፅሁፎችን Type እያደረጋችሁ የምትለማመዱበት
📌6. coveryourtracks.eff.org ⬇️
የምትጥቀሙት browser ምን አይነት መረጃ አሳልፎ እንደሚሰጥና track ያደርግ እንደሆነ check የምታደርጉበት
📌7. www.startrek.com/ ⬇️
የቴክ ዜናዎች ዶክመንተሪዎችና ታሪኮች በፅሁፍ የምታገኙበት
📌8. musclewiki.com ⬇️
የሰውነት እንቅስቃሴ በምናደርግበት ጊዜ ምን አይነት ስፖርት መስራት እንዳለብንና የትኛውን የሰውነታችን ክፍል ለማዳበር እንደሚጠቅመን ስዕላዊ በሆነ መንገድ የሚያሳየን
📌9. codepen.io ⬇️
የተለያዩ ኮዲንግ ፕሮጀችቶችን የምታገኙበት እንዲሁም ድረገፁ ላይ ኮድ ፅፋችሁ run ታደርጉበታላችሁ።
📌10. litsolutions.org ⬇️
የተለያዩ መፅህፍትን ጥያቄዎች መልስ የምታገኙበት