ፕሮቴስታንት መዝሙር ll Protestant Song


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


💁በዚህ channel ውስጥ
🎧አዳዲስ መዝሙሮች
🎤አዳዲስ ስብከቶች
📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች
📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች
📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ
💒በወንጌል አናፍርም💒
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @EYOSII ያናግሩ
@protestantmezemur

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】

➠ DAY THREE
➠created by➠ @JOHN_TGC
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】

𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───




ይህን ቻሌንጅ ተቀላቅላቹሃል እኛ ተቀላቅለናል


ይህን ከታች ያለውን bot link በመጠቀም የራሳቸሁን ፎቶ በመስራት Challenge መቀላቀል ትችላላቹ
ለሌሎችም ሼር ይደረግ
👇
https://t.me/ya_mesih_enem_mesekir_negn_bot


#እኔምስክርነኝ
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur

3.5k 0 61 19 38

ስሜ መስከረም ጌቱ ይባላል። በክርስቲያን ቤተ ሰብ ውስጥ እና በቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ባህል ውስጥ ያደግኹ ቢኾንም፣ ሲደረግ ያየኹትን ልማድ ከማድረግ ባለፈ በተደጋጋሚ ስሰማው የነበረውን፣ ኢየሱስ የተባለውን ጌታ ከእኔ የግል ሕይወት ጋራ የነበረውን ቀጥተኛ ግንኙነት አልገነዘብም ነበር። ነገር ግን ሁልጊዜ ሲነገሩኝ የነበሩትን አስደሳች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች እውነተኛነት እጠራጠር ነበር። አባቴ ጸሎት ስለመጸለይ ባስተማረኝ መሠረት ያኔ ትንሽ ልጅ እያለኹ “እግዚአብሔር የተባልኸው አምላክ ሆይ፥ ስለአንተ ብዙ የተነገረኝን ብቻ ሳይኾን በግሌ እንዳውቅኽ እፈልጋለኹ፤ እንዴት አንተን ማመን እንዳለብኝ አስተምረኝ” ብዬ እጸልይ ነበር። በጊዜ ኺደት ርሱ ኢየሱስ ራሱ ማን እንደኾነ ያስተምረኝ ጀመር። እንዲሁም የመስቀሉ ታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ የመጣ አፈ ታሪክ ሳይኾን ከዛሬ ኹለት ሺሕ ዓመታት በፊት ፈጣሪ የፈጠራቸውን ፍለጋ ሰው ኾኖ መጥቶ በመስቀል በመሞት በኀጢአተኛ ሰውና በእግዚአብሔር መካከል የነበረውን ጥል አስወግዶ እንድንታረቅ ማድረጉ ሐቅና እውነተኛ ክሥተት መኾኑን ለትንሿ ልቤ አስረዳኝ። ይህ እውነተኛ መለኮታዊ ብርሃን በውስጤ መረጃ ኾኖ ከመቀመጥ ዐልፎ ሕይወት በመዝራት መላ እኔነቴን ቀይሮ ዐዲስ ሰው አደረገኝ። ይህ መገለጥ ከእግዚአብሔር ጋራ ያለኝን ግንኙነት ለወጠው። ርሱ የሚሰጠውን ጸጋና ዐላማ እንድቀበል፣ በሙሉ ልቤ ርሱን ለመከተል ኅሊናዊ ምርጫ እንዳደርግ በመንፈሱ መራኝ። ከዚያም “ጌታ ሆይ ስላንተ ብዙ ሰምቼ ነበር አኹን ግን ዐይኔ አየችኽ” በማለት የሕይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ ተቀበልኹት።

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደኾነና ከዘላለም ሞት ማዳን የሚችል ብቸኛ መንገድ መኾኑን እኔም አይቻለሁ።

#እኔ #ምስክር #ነኝ


.                  "በስራ አይደለም"
                   〰〰〰〰〰
              ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ
              〰〰〰〰〰〰〰
   🔸𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🔸

ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ

🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───


ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】

➠ DAY TWO
➠created by➠ @JOHN_TGC
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】


𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔
       🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
          @Protestantmezemur
          @Protestantmezemur
       ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───


"ጌታ ይወድሀል"
🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°
እርቆ ለጠፋ ድርሻውን ይዞ
ከአባቱ ቤት ኮብልሎ ወደ ምኞት ጉዞ
እጅግ ክፉን ቢያደርግ ቢሆን ተላላ
ነፍሱን አልጠቀመም ከፍቶታል በጣም

አንድ ቀን ሲመለስ ወደ ልቡ
ሀሳቡን ሰብስቦ ሲቃኝ አባቱን
ይኖር ነበረ በደስታ
አሁን ግን ገብቶታል መሆኑ ጎስቋላ

እንደ ልጁ ባያየኝ እንኳን ልሁን እንደ ባሪያ
ብሎ ለወሰነ ለቆረጠ ጀግና
ገና ሳይገባ ወደ መንደሩ
አባቱ አቀፈው በፍቅር እጁ/ልክ እንደበፊቱ

ና ና ና ጌታ ይወድሀል
ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል
ና ና ና ውዴ ይወድሀል
ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል

ሁሉ እንዲመለስ በንስሀ ወዶ ይታገሳል ጌታ
ዝምታው በኃጥያት አይደለም ማለት በርታ
ቀን እጅግ ሳይከፋ ሳይመጣ የጥፋት ውሀ
እንዳን በልጁ ግባ ወደ መርከቡ

መርከብ ኢየሱስ ነው ማምለጫ መርከብ
ወጀቡ ቢያልም ፍፁም አትሰጋበት

ና ና ና ጌታ ይወድሀል
ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል
ና ና ና ውዴ ይወድሀል
ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል

ቢጠላ እንጂ ሀጥያትን ኃጥያተኛን ከልቡ ይወዳል
ይሉት የለ ወይ ቀድሞም እርሱ ከአመጸኞች ጋር ይወዳጃል
መሪ አጥተው ለተበተኑ እውነተኛ እረኛ ነው
ይሰበስባል በፍቅር እጁ አቅፎ ያሞቃል በእቅፉ
share♻️share♻️share♻️

ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ

🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───

5k 0 38 1 46

ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】

➠ DAY ONE
➠created by➠ @JOHN_TGC
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】


𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔
       🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
          @Protestantmezemur
          @Protestantmezemur
       ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───


.                    "መሥዋዕት"
                   〰〰〰〰〰
              ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
              〰〰〰〰〰〰〰
🎧𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝒄𝒐𝒗𝒆𝒓 𝒔𝒐𝒏𝒈🎧

ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ

🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───


ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】

➠ COMING SOON
➠created by➠ @JOHN_TGC
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】

𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───


.                       "Galata"
                   〰〰〰〰〰
              ዘማሪ ፌናን እና ዘማሪ ቦኒ
              〰〰〰〰〰〰〰
   🔸𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🔸

ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ

🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
.                   "Galata"
                 〰〰〰〰〰
              ዘማሪ ፌናን እና ዘማሪ ቦኒ
              〰〰〰〰〰〰〰
   🔸𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🔸

ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ

🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───


. ‼️ማስታወቂያ‼️

በሙሉ የምንፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #UNMUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም❎
👉ስለዚህ👈

እዚው ቻናል ላይ እንዳሉ ከታች ልክ ምስሉ ላይ እንደትመለከቱት
#MUTE የሚል ካለ ምንም አትንኩት
👉ግን👈

#UNMUTE❗️ የሚል ካለ አንድ ጊዜ ብቻ በመጫን MUTE ✅ ላይ ያድርጉ ይህን በማድረግ ለቻናላችን ያሎትን ድጋፍ ያሳዩ🙏

🏵ጌታ ዘመናቹን ይባርክ🏵
JOIN🔻🔻&🔻🔻SHARE
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur


" ነፃ ነኝ "
ዘማሪ ቴዲ ታደሰ

አዝ : - ቀና ብዬ እንድሄድ ያረገኝ እየሱስ ነው
እጅግ ከብዶብኝ በጫንቃዬ
ሸክም ነበረ ከበላዬ
ወጥመዱን ሰብሮ አስመለጠኝ
ዛሬማ ይሄው ነፃ ነኝ

ነፃ ነኝ x2 አሃሃ
ነፃ ነኝ ብዙ ሰላም ያለኝ
ነፃ ነኝ  x2 አሃሃ
ነፃ ነኝ ብዙ ደስታ ያለኝ

ገመዴ ባማረ ስፍራ ወድቃልኛለች
እርስቴም በእርሱ በአምላኬስለተዋበች
ወዶኛልና አዳነኝ
ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ      x2

ግራ ተጋብቶአል ከሳሼ
ስላየኝ ሞገስ ለብሼ          x2
ግራ ተጋብቶአል ከሳሼ
ስላየኝ ክብር ለብሼ          x2

አይወድማ ሲከናወንልኝ
አይወድማ  የኔን ከፍታ
አይወድማ ለቅሶ ሆኖበታል
አይወድማ የደስታዬ ለታ

ጠላቴ እልል አይልብኝም
ወድቄ ከስሬ አያየኝም
ይሄማ ባይወድም የመርዶ
ዜና ነው ይሰማል ተገዶ

አምላኬ ጌታዬ አለ ከኔጋ    x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ    x2
ልቤ እንዳይሰጋ
ኢየሱስ ጌታዬ አለ ከኔጋ    x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ    x2
ልቤ እንዳይሰጋ

አዝ : - ቀና ብዬ እንድሄድ ያረገኝ....
ነፃ ነኝ  x2....

ገመዴ ባማረ ስፍራ....

ግራ ተጋብቶአል ከሳሼ...

ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ
ተሰብሮልኝ ቀንበርና አበሳ
አስረግጦኝ እባብና ጊንጡን
ስልጣን ሰጠኝ ቁልፍ የከፍታውን

ጠላቴ እልል አይልብኝም...

አምላኬ ጌታዬ አለ ከኔጋ    x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ    x2
ልቤ እንዳይሰጋ
ኢየሱስ ጌታዬ አለ ከኔጋ    x2
ልቤ እንዳይሰጋ
አለ ከኔጋ    x2
ልቤ እንዳይሰጋ
share♻️share♻️share♻️
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ

🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───

11k 0 50 3 50

.                       "ወዳጅ"
                   〰〰〰〰〰
                   ዘማሪት ሀና ተክሌ
              〰〰〰〰〰〰〰
   🎧𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🎧

ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ

🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
.                   "ወዳጅ"
                 〰〰〰〰〰
                ዘማሪት ሀና ተክሌ
              〰〰〰〰〰〰〰
   🔸𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🔸

ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ

🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───


🌅 JO.Y.L DESIGN🌅

ምንሰጣቸው አገልግሎቶች
✨የሎጎ ስራ
      (🚩 ለቻናሎች,ለድርጅቶች..)
✨ የባነር ስራ
      (🚩ለልደት፣ለምርቃት፣ለሰርግ...)
✨የማስታወቂያ ስራ
       (🚩ለቸርች እና ለተለያዩ ዝግጅቶች)
✨የራስዎን አባባል
በሚገርም ጥራት እና በፍጥነት እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን

🎄በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከዋጋችን ላይ የ 20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

በዚህ ያናግሩን👉 @JOHN_TGC
...................................................................................        
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
           JOYL DESIGN
          
Contact inbox ☎️ +251907721421
━━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━━
        


.         ፍቅር አጋብተህብኛል
           〰〰〰〰〰〰
           ዘማሪት ህሊና ዳዊት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
   🎧𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🎧
         መልካም የገና በዓል🪅
       🎀𝐌𝐞𝐫𝐫𝐲 𝐂𝐡𝐫𝐢𝐬𝐭𝐦𝐚𝐬
       ━━━━━✧✧━━━━━
#share for your friends & family💞
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 🎄 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✩  ── ❖ ───


✵𝒞𝒽𝓇𝒾𝓈𝓉𝓂𝒶𝓈 𝓅𝒾𝒸𝓉𝓊𝓇ℯ ✵

አዳኝ ተወለደ
୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨

ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ

created by➠ @JOHN_TGC

𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆🎄 𝐶𝒉𝑟𝑖𝑠𝑡𝑚𝑎𝑠 𝑝𝑖𝑐𝑡𝑢𝑟𝑒𝑠
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur.
 ━━━━━✧✩✧━━━━━


እንኳን አደረሳችሁ!

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
  — ሉቃስ 2፥11

🗣 ሀጢያታችንን ሊያስወግድ የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ  መድህን ዛሬ በዳዊት ከተማ ተወልዶልናልና ደስ ይበላችሁ!

ውድ ተከታታዮቻችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

 #share for your friends and family💌
*•‌✩•‌*˚ ✿ ˚*•‌✩•‌*˚ ✿  *•‌✩•‌*˚✿
         መልካም የገና በዓል 
🎈🎄𝐌𝐞𝐫𝐫𝐲 𝐂𝐡𝐫𝐢𝐬𝐭𝐦𝐚𝐬🎄🎈
୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨
      🌟JOIN & SHARE🌟
@Protestantmezemur 
@Protestantmezemur
    ━━━━━✧❂✧━━━━━

Показано 20 последних публикаций.