Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎም ወደውጭ የመላክ አቅም ማሳደጓን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የሆሚቾ ጥይት ፋብሪካ በመዘመን እና አቅምን በማጎልበት ለ ሃገራችን ትልቅ ኩራት የሆነ ተቋም መሆን ችሏል። እኛም እንደ ድርጅት በዚህ የለውጥ ጉዞ ውስጥ እድሉን አግኝተን አሻራችንን ማስቀመጥ በመቻላችን ከፍተኛ ኩራት ይሰማናል።
ሬድፎክስ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ በሆሚቾ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ፋብሪካው የደህንነት ስራውን ለማገዝ የሚጠቀሙባቸውን ዘመናዊ ካሜራዎች እና የደህንነት መቆጣጠሪያ ክፍል (Control Room) በመስራት ሂደት ውስጥ የአቅርቦት እና ገጠማ ስራውን በማከናወን ፕሮጀክቱን በታላቅ ስኬት አጠናቆ አስረክቧል። ይህም ድርጅታችን የሀገራችንን የቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ አቅም በማሳደግ ሂደት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ለመጫወት ያለውን አቅም እና ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።
ሙሉ ቪድዮውን ለማየት ይህንን ሊንክ የጠቀሙ https://youtu.be/L6TL7Wwgnvk
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና #ሆሚቾጥይትፋብሪካ