❤️RIDE (™️) Drivers Update


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Транспорт


ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Транспорт
Статистика
Фильтр публикаций


✨የRIDE አፖችዎን Update ያድርጉ! Latest Version መያዝ ከስራ እንዳይስተጏጎሉ ያግዛል::


Репост из: ❤️RIDE (™️) Drivers Update
👏RIDE ለረዥም ስራዎች ተመጣጣኝ ክፍያ ያስገኛል! በባዶ እንዳይመለሱም መመለሻ ስራ በBack to Back Feature ይሰጥዎታል:: ከRIDE ጋር ወደፊት!


✨ይድረስ ለታክሲ (ኮድ 1) ድርጅቶች በሙሉ:- አዲሱ በፀደቀው የግብር አዋጅ መሰረት ከ8 መቀመጫ በታች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት Vat/TOT ተመዝግበው ለተሳፋሪ ሪሲት መስጠት እንዳለባቸው አስቀምጧል:: በዚህም መሰረት ራይድ ከወረቀት ንክኪ ነፃ በሆነ መልኩ በዲጅታል መንገድ VAT እንዲሰበስቡ ሲስተም ያዘጋጀ ሲሆን ይህንን እገዛ ለማግኘት በማህበር ስራ ሃላፊዎች በኩል በዚህ ሊንክ ቀጠሮ ማስያዝ እንደሚችሉ በአክብሮት እናሳውቃለን:: ኑ አብረን እንስራ! https://forms.gle/CdsUc4RjDZEjGLiM6


⭐️ይህንን አስተውለውታል? ተሳፋሪ በአፕ ሲያዝ አስቀድሞ ከ20-50 ብር Bonus ሂሳቡ ላይ መጨመር ይችላል:: እንዲህ የሚያበረታታን ደንበኛ እኛም በቅልጥፍና እናስተናግድ


[Poll] መንግስት ለወደፊት ገንብቶ ለሚያስረክበው የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ቁጠባ (40/60 ወይም 20/80) ላይ ተሳታፊ ነዎት?
Опрос
  •   አዎ ነኝ
  •   አይ አይደለሁም
2622 голосов


[Poll] ተሳፋሪን ከመንገድ ላይ ያለሲስተም ቢያንስ በወር ውስጥ 1 ግዜ ያነሳሉ?
Опрос
  •   በፍፁም ከመንገድ ላይ ያለሲስተም አልሰራም
  •   አዎ አንዳንዴ አንስቼ እሰራለሁ
2762 голосов


👉በርካታ አባላት የግብር ክፍያ ቅርንጫፋቸው ሂደው TOT ለማሳተም ሲጠይቁ መመርያ እንዳልወረደ እንደተነገራቸው ተገልፆልናል:: ይህንን ጉዳይ ለወናው ቢሮ ያሳወቅን ሲሆን- በትዕግስት እንዲጠባበቁ በአክብሮት እናሳውቃለን:: እስከዛው የTOT ምዝገባን ወይም ሪሲትን በተመለከተ አሁን ተግባራዊ የሆነው የTOT አዋጅ ምን እንደሚል ይህንን ያንብቡ


Репост из: ❤️RIDE (™️) Drivers Update
⭐️🏡የቤቶች ዋጋ እና ስፋት ዝርዝር ይፋ ሆነ! መረጃውን ለመመልከት ፎቶውን ይመልከቱ


👉ሪሲት ማሳተም ለምን ያስፈልጋል ተብሎ ለተጠየወው በቀይ የተሰመረበትን ይመልከቱ


🎙️ስለአዲሱ የታክስ መመርያ ጥያቄዎችን እንመልሳለን:: አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=4aecb14dae56d24f64


🔥ማጥሪያ-በታክስ አዋጁ መሰረት TOT እና VAT መመዝገብ ግድ ነው:: በቴክኖሎጂ ተደግፈው የሚሰሩም ሆነ ያለሲስተም የሚሰሩ ከ8 መቀመጫ በታች ያላቸው አባላት በሙሉ እንደገቢያቸው መጠን VAT ወይም TOT መመዝገብ ህጉ ያስገድዳል::


✨TOT እንዴት እንመዘገባለን? ከ8 መቀመጫ በታች ሁነው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት በሙሉ አመታዊ የገቢ መጠናቸው ከ2 ሚልዮን በታች ከሆነ ግብር በሚከፍሉበት ቅርንጫፍ ሂደው የ10% TOT ሪሲት ማሳተም እንደሚፈልጉ ገልፀው አሰራሩ በሚፈቅደው መንገድ የTOT ተመዝጋቢ መሆን ይችላሉ:: በዚህም መንገድ ከመንገድ ላይ ያለሲስተም በሚጭኑበት ግዜ ለደንበኛው ሪሲት መስጠት ይኖርባቸዋል:: በአንፃሩ በራይድ ሲስተም ተጠቅመው ሰርተው ከሆነ ራይድ ኤሌክትሮኒክ ሪሲት ስለሚሰጥ ለደንበኛው ምንም አይነት ሪሲት መቁረጥ ሳያስፈልጋቸው በቴክኖሎጂ ማስተናገድ ይችላሉ::


✨ማስታወሻ:- ሁሉም ንግድ ፈቃድ የተሰጣቸው ከ8 መቀመጫ በታች የሆኑ የራይድ አባላት በአዲሱ የግብር አዋጅ መሰረት TOT (አመታዊ ገቢ 2ሚልዮን በታች ከሆነ) ወይም Vat (አመታዊ ገቢ ከ2 ሚልዮን በላይ) እንዲመዘገቡ እናሳስባለን:: ለወደፊት በገቢዎች አሰራር ከሚደርስባቸው ቅጣት ወይም መጉላላት ለመዳን ባመቸዎት ግዜ ፈጥነው ይመዝገቡ::


🔥አዲስ የግብር መረጃ - ውድ የራይድ ቤተሰብ- የVAT ክፍያ ከተሳፋሪ እንድንሰበስብ መመርያ የወረደልን በመሆኑ- ቀጥሎ ስለሚተገበረው አዲስ የግብር አሰራር ለመወያየት ዛሬ ከምሽቱ 2:30 ላይ በቴሌግራም Live እንገናኛለን:: እንዳይቀሩ!


Репост из: ❤️RIDE (™️) Drivers Update
⭐️🏡የቤቶች ዋጋ እና ስፋት ዝርዝር ይፋ ሆነ! መረጃውን ለመመልከት ፎቶውን ይመልከቱ


💥ከኦቪድ ሪል ስቴት ሐሰተኛ መረጃን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
ኦቪድ ሪል ስቴት በቸልተንነት እና ሆን ብለው በመልካም ስሙና ዝናው ላይ ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ በሀገር ዉስጥ እና በውጭ አገራት መቀማጫቸውን ባደረጉ ግለሰቦችና የሚዲያ ተቋማት ላይ በሕግ እንዲጠየቁ ለማድረግ ክሰ መስርቷል።

“ኦቪድ ሪል ስቴት ግንባታ እያከናወነባቸው ያሉ ሳይቶችን ቤት ገዥዎችን ደንበኞችን በላቀ ሁኔታ ተጠቃሚ የሚያደርግ ተከታታይነት
ያለውና የዲዛይን ማሻሻያ በማድረግ ግንባታቸውን እንደወትሮው ሁሉ በወራት እድሜ በማጠናቀቅ ደንበኞቻችንን የቤት ባለቤት
የማደረጋችንን ተግባር አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል፡፡
ራዕያችን ልማት ነው፡፡”

ኦቪድ ሪል ስቴት


Репост из: ❤️RIDE (™️) Drivers Update
⭐️ያውቁ ኑሯል? ደንበኛው በአፕ ሲያዝ በአቅራቢያ የሚገኙ አሽከርካሪዎች በፍጥነት እንዲመጡ የማዘዣው ቅፅ ላይ ተጨማሪ Bonus ገንዘብ መምረጥ ይችላል:: በዚህም መሰረት ዋጋው ከመደበኛው ታሪፍ ከፍ ሊል ይችላል


✨ቤትዎን የግልዎ ለማድረግ 3 አይነት የቁጠባ እና የቤት መረከቢያ ግዜዎችን አስቀምጠናል:: ይህንን የStudio ክፍያ እርከኖች ይመልከቱ


🎙️4 ሰዓት ሲሆን ስለRIDE Family Village መረጃ እንሰጣለን:: በዚህ ሊንክ ገባ ገባ በሉ https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=e52bae87067d4f2030


✨የRIDE Family Village የአዲሱ የገላን ጎራ ከተማ አንድ ግዙፍ መንደር ሲሆን በውስጡ 5,000 ቤቶችን ይይዛል:: በዚህ መንደር ኑሮዎን ሲመሰርቱ የመኖሪያ ስፍራዎ ብቻ ሳይሆን እርስዎና ቤተሰብዎ በመረጡት ሙያ የስራ እድልን የሚያገኙበት ቦታ ነው:: ኑ ወደገላን ጎራ የሽያጭ ማዕከላችን! የገነባናቸውን የማሳያ አፓርትመንቶች ይጎብኙ በአጭር ግዜ ውስጥ በርካሽ ዋጋ የቤት ባለቤት እናድርግዎ! የመሸጫ ቦታ አቅጣጫ ለማግኘት ይህንን ይጫኑ https://maps.app.goo.gl/W1R6R5aPDtA1zsVp8?g_st=com.google.maps.preview.copy

Показано 20 последних публикаций.