Репост из: Неизвестно
🌟عقيدة المسلمين
👉ሊላሂ ተዓላ👈
🌟የሙስሊሞች ዓቂዳ
💫ክፍል 2
ጥ👉 🌟ቁጥር 3
ዒባዳ (አምልኮት)ትክክል የሚሆነዉ እንዴት ነዉ?
መ👉 ዒባዳ ተቀባይነት የሚኖረዉ የአሏህን መኖር ከሚያምንና አሏህንም ከፍጡራኑ ጋር በምንም በኩል ከማያመሳስል ሰው ነዉ ። አሏህም እንዲህ ብሎዋል
💫قال تعالي 🌟ليس كمثله شيئ🌟
ይህ ማለት "እርሱን (አሏህን)የሚመስልምንም ነገር የለም ።"
⚡️ነቢዩም صلي الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋ
⚡️لا فكرة في الرب " رواه أبو القاسم الأنصاري
ይህ ማለት የአሏህን እርሱነት የሰዉ ልጅ አእምሮ ተመራምሮ ለደርስበት አይችልም ማለት ነዉ ።ይልቁንም መመራመር ያለብን በፍጡሮች ላይ ነዉ
⚡️እንዲሁም ኢማሙ ገዛሊ እንዲህ ብለዋል
لا تصح العبادة إلا بعد معرفة المعبود"👉
ማለት የሚያመልኩትን ጌታ ካወቁ በኋላ እንጂ አምልኮ ተቀባይነት አይኖረዉም ።
💫💫
ጥ፣ቁጥር4👉አሏህ መልክተኞችን የላከዉ ለምንድነዉ?
መልስ💫 አሏህ መልክተኞችን የላከዉ ሰዎችን በዱንያቸዉንና በአኺራቸዉ የሚበጃቸዉ ነገርን ሊያስተምሩና እንዲሁም በአሏህ ላይ ምንም ሳያጋሩ እርሱን ብቻ ወደ ማምለክ ለመጣራት ነዉ።
አሏህ እንዲህ ይላል👇
قال تعالي 🌟فبعث الله النبيين مبشرين ومنذرين(البقرة🌟
ይህ ማለት " አሏህ ነቢያትን (ያመነዉን በጀነት) የሚያስደስቱ ወይም የሚያበስረ (የካደዉን ደግሞ) በጀሀነም የሚያስጠነቅቁ ሊሆኑ ላከ።
⚡️⚡️⚡️ነቢዩም صلي الله عليه وسلم
እንዲህ ብለዋል
أفضل ما قلت أنا والنبيون من قبلي لا إله إلا الله """رواه البخاري.
⚡️⚡️⚡️ይህ ማለት እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነቢያት ከተናገሩት ንግግር በላጩ ላ ኢላሀ አለሏህ ነዉ።
ላኢላሀ ኢለሏህ ማለት ከአሏህ በስተቀር ሊገዙት የሚገባ ሌላ አምላክ የለም ማለት በዉ።