Репост из: Rifaey tube
*ለትንሽ ተግባር ታላቅ ምንዳ*
ቡኻሪና ሙስሊም አቡ ሁረይራን ጠቅሰው እንደዘገቡት የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም አንድ ሰው መንገድ ላይ ያለውን እንቅፋት በማስወገዱ አሏህ በድርጊቱ በመደሰቱ ይህን ሰው ጥፋቶቹን ሰርዞለታል።"
በሌላ ተመሳሳይ ሀዲስ፦አንድ ሰው አላፊወችን እንዳይጎዳ በማሰብ የዛፍ ቅርንጫፍ ከመንገድ ላይ በማንሳቱ አሏህ በዚ ተግባሩ ተደስቶ ጀነት አስገብቶታል።"
ነብዩ ሶለሏሁዓለይሂ ወሰለም በጀነት ውስጥ ተደላድሎ የሚኖር አንድ ሰው አይቻለሁ።ይህ ሰው ምንዳውን ያገኘው በመንገደኞች መተላለፊያ ላይ የነበረና መንገደኞችን አስቸግሮ የነበረ ዛፍ ቆርጦ በማስወገዱ ነው" ብለዋል።
Share
Rifaey tube
https://t.me/rifaeytube
አስተያየት ካላቹ
https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu