Репост из: Rifaey tube
ገራሚ ቂሷ ነች ሊላህ ብላቹ አንብቧትና አስተንትኑ፡
*ለራሳችሁ አልቅሱ*
አንድ ሷሊህ ሰው ጓደኛው በመሞቱ ቤተሰቦችን ሊያፅናና ወደ ቤታቸው ሄዴ።ቤታቸው ሲደርስ ሁሉም ሰው እየጮኸ ያለቅሳል።በሀዘንተኞቹ ከመጠን ያለፈ ለቅሶ በመገረምም እንዲህ አላቸው፦ያጣችሁት ሰው ሲሳያችሁን የሚለግሳችሁ ሰው አይደለም፡የሚለግሳችሁ አሏህ አልሞተም፡ሁሌም ህያው ነው።
የሞተው ዘመዳችሁ የእናንተን የቀብር ጉድጓድ አልተሻማም _የራሱን ነው የሞላው።በርግጥ እያንዳንዳችሁም የራሳችሁ ቀብር አላችሁ።በአሏህ ፍላጎት የራሳችሁን ጉድጓድም ትሞሉታላችሁ።አሏህ ይህችን ዓለም ሲፈጥር በመጨረሻ ሊያወድማት ነዋሪወቿንም አንድ በአንድ ሊገድላቸው ወስኗል።
ከወንዲማቹ ሞት መቅሰም ያለባችሁ ልምድ ይህ መሆን አለበት።ሰወች ሁሉ ምድርን ትተዋት ይሄዳሉ።የዘለዓለም የዚች ዓለም ወራሽ አንድ አሏህ ብቻ ነው።እንግዲ ከናንተ ውስጥ የሚያለቅስ ካለ ማልቀስ ያለበት ለራሱ ብቻ ይሁን።ወንዲማቹ የተጓዘው ነገ ሁላችንም ወደምንጓዝበት ወደ ማይቀረው መድረሻ አገር ብቻ ነው"በማለት አፅናናቸው።
Share
Rifaey tube
https://t.me/rifaeytube
አስተያየት ካላቹ
https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu