ለፈገግታ 😁
የድሬዳዋ ልጅ ከአባቱ ጋ ሲጣላ Be like...
ታያለክ ሰው በተሰበሰበበት ጫት አልቅምም ብዬ ባላዋርድክ
#እናቱ_Be_like ደስ ይበልህ ከዚ ቡሃላ ጫት መቃም ያቆምና አልባሌ ቦታ ይውልልሀል😭😅
የድሬዳዋ ልጅ ከአባቱ ጋ ሲጣላ Be like...
ታያለክ ሰው በተሰበሰበበት ጫት አልቅምም ብዬ ባላዋርድክ
#እናቱ_Be_like ደስ ይበልህ ከዚ ቡሃላ ጫት መቃም ያቆምና አልባሌ ቦታ ይውልልሀል😭😅