አ ድ ዋ . . . . .
በበርካታ ድልና የአርበኝነት ታሪኮች በዓለም መድረክ በሰፊው ትታወቃለች። በዚህም ነፃነቷንና ክብሯን በማስጠበቅ ለአፍሪካ ብሎም ለዓለም ቀንዲል ነች፤ኢትዮጵያ።
ዓለም በቅኝ ገዢዎች ፉክክር በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ በገባችበት በ19ኛው ክ/ዘመን ኢትዮጵያ ነፃነቷን አስከብራ የኖረች ብቸኛ የአፍሪካ አገር መሆኗ በጉልህ ይነሳል።
የውጭ ወራሪ ኃይል አገሪቷን ለመድፈር በመጣ ቁጥር ሁሉም ዜጋ ከዳር እስከዳር በመነቃነቅ በአንድነትና በአብሮነት በመሰለፍ ጠላትን አሳፍሮ መልሷል::
የአድዋ ድል ለአሁኑ ትውልድ አብሮነትን፣ ህብረትን፣ መደማመጥንና በጋራ መቆምን ያስተምራል። ኢትዮጵያውያን በብሔር፣ በሃይማኖት፣ በባህልና በቋንቋ ወዘተ ሊለያዩ ይችላሉ፤ ነገር ግን በጋራ አጀንዳዎች ዙሪያ ዘመናት የተሻገረና ሌላው ዓለም ትምህርት የወሰደበት የአብሮነት እሴት አላቸው።
ይህንን መልካም እሴት ሊንከባከቡትና ጠብቀው ሊያቆዩት ይገባል።
መልካም የአድዋ ድል በዓል!
ሳፋየር አዲስ ሆቴል
𝐒𝐚𝐩𝐩𝐡𝐢𝐫𝐞 𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬 𝐇𝐨𝐭𝐞𝐥
#Happy #129th #Adwa #Victory #day
#adwa #a #victory #of #the #black #people
#አድዋ #129 #sapphireaddisadwa #victoryofblackpeople #EthiopianSapphireAddisHotel #SapphireAddisHotel #SapphireAddisHotelAddisAbaba #EthiopianSapphireAddis #Ethiopia
#sapphire #addis #hotel #Finest_And_Expermental_In_The_City_Business_District #LuxuryLiving #HotelGetaway #Room
#wecare
#ExcellentServiceSetsUsApart