Репост из: Eyob Mekonnen fans
በጣም በሚገርም ሁኔታ ሁለቱም በተከታታይ ቀናት ጥቅምት 12 እና 13 1967 ዓም የተወለዱት የሙዚቃ ንጉስና ንግስት ለሆኑት
❤️ለእዮብ መኮንና ለእጅጋየሁ ሽባባው❤️
💚💛❤️ለ46 ኛ ዓመት የልደት በዓላቸው💚💛❤️
💚💛❤️መልካም ልደት💚💛❤️
መወለድ በብርሃናማ ገፁ የተገለጠባቸው ኪነትና ፍቅር በእያንዳንዱ ህዋሳቸው ሰርፆ ሰው
የመሆንን ዜማ የተቀኙልን የጥዑም ልሳን ባለቤቶች..... እነሆ በቅን መንገድ ልንዘክራቸው ልደታቸዉንም ልናከብር።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#ጥቅምት አስራ አምስት (15) በእዮባና በጂጂ ስም ታላቅ የደም ልገሳ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል በማን?..
በጉራማይሌ በጎ አድራጎት ድርጅት!!
. . . ለህሊናችን እርካታ ለንግሱና ንግስቷ ያለንን ፍቅር መልካም ስራ በመስራት እናሳያለን
💚💛❤️ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ💚💛❤️
❤️ደማችንን ለወገናችን እንሰጣለን ፣ የንግሱንና ንግስቷንም ልደት በመልካም ተግባር እናከብራለን!
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
#ቀን****እሁድ ጥቅምት 15 /2013
#ሰዓት **** ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ
#ቦታ***** መገናኛ ቦሌ ክ.ከተማ
ሁላችንም እዛው እንገናኝ...✌️
ስልክ ቁጥር
📞+251930598397
📞+25194 151 7151
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
"እኔ ከተቸገሩት ጋር ነኝ"
#ጉራማይሌ የበጎ አድራት ድርጅት!!!
Share 🙏
@Eyob_Mekonnen_fans