ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ
✍️✍️✍️✍️✍️
አሜን 🙏🙏
✍️✍️✍️✍️✍️
በዚያ በምኩራብ ስታሰተምር ሳለ ፲፰ አመት ጀምሮ የድካም መንፈስ ያደረባትንንና ቀና ብላ ትቆም ዘንድ የማትችለውን ሴት ከድካምሽ ተፈትተሻል ባልካት ጊዜ ቀጥ ብላ እንደቆመች፤ እኔም የኃጢአቴ ብዛት እንደ ሸክም ከብዶኝ ጎብጫለሁና አቤቱ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሸክሜን አንሳልኝ፤ ቀና ብዬ እንድሄድ እርዳኝ።
አሜን 🙏🙏
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@Sebhwo_leamlakne
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊