Репост из: Muhammed Mekonn
አፌን ሞልቼ እናገራለሁ
🏝🏝🏝
✅ በሳዑዲ አረብያ ያለው ፈሳድ እንዲጠፋ ከናንተ ❴ከሳዑድ ጠላቶች❵ በላይ እፈልጋለሁ እመኛለሁ! ነገር ግን እኔ እንደናንተ ያለ የሌለውን ጨማምሬ ሳዑዲን ጥንብ እርኩስ አላደርግም። ልዩነቱ ይህ ነው።
🔎 አንተ ግን ቱርክን እየቀደስክ ❪ቱርክ ማለት በፊልም ፈሳዷ ብቻ እንኳን የቱርክን ህዝብ የኢትዮጵያን ህዝብ ያተራመሰች መሆኗ ከህፃን አይሰወርም።❯ ቱርክን እየቀደስክ ሳዑዲን እያረከስክ ከሆነ ጤነኛ አይደለህም።
↩️ من فساد عقيدتك وانتكاس فطرتك أن تثور وتغضب بسبب العري والفسوق في السعودية وأما الشرك بالله حول القبور في بلدك فليس شيء عندك
↪️ ከዐቂዳህ መበላሸት፤ ከፍጥረትህ መገላበጥ የተነሳ በሳዑዲ ባለው የመራቆት ድግስ እና አመፆች ምክንያት ትገነፍላለህ፤ ትቆጣለህም። በሀገርህማ ባለው በቀብር ዙሪያ በሚሰራው በአላህ ማጋራት አንተ ዘንድ ምንም የለም።
🔎 አዎ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ እንደ ሳዑዲ አረቢያ በሸሪዓ የሚተዳደር አንድም ሀገር የለም። አዎ በግልፅ ሽርክ የማይሰራባት ሀገር ሳዑዲ አረቢያ ነች። በሳዑዲ ላይ ከመለፍለፍህ በፊት ሀገርህን አስተውል። እውነት ለሸሪዓ ተቆርቁረህ ከሆነ ብዬ ነው።
🔎 አዎ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ በየትኛውም ሀገር የሚፈፀመው መዝረክረክ ሳያሳስብህ ለሳዑዲ አይንህ ከቀላ በሽታ ለክፎሃል። የኢኽዋን ቫይረስ ሽው ብሎብሃልና በጊዜ ታከም።
🏝 አዎ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ በተለያዩ ሀገራት በስለላ ድርጅቶች እየተከፈላቸው የሙስሊሙን አለም ለማተራመስ የሚሰሩ ግለሰቦች በቱርክ በእንግሊዝ እና በሌሎች ሀገራት አውቃለሁ። ዋና ታርጌታቸው ሳዑድን ማፈራረስ ነው። ስለዚህ የነዚህን ቅጥረኛ ግለሰቦችን ፕሮፖጋንዳ ተከትሎ ማውራት ተገቢ አይደለም ተጠንቀቅ!!!
➴➴➴ እያዳመጥክ ↙️↙️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/9417