Репост из: Abdul Halim Al Letemiy
▱ ሙስሊሞች ሆይ አብሽሩ !
-------------------------------------
❝ ሙስሊሞች ሆይ አብሽሩ! በርዚህ (በረመዷን) ወር ስምንቱም የጀነት በሮች ለናንተ ሲባል ተከፍተዋል። በሙዕሚኖችም ልብ (የረመዷን) ትሩፋቶች ተበትነዋል። የጀሒም በሮች በሙሉ ለናንተ ሲባል ተዘግተዋል። ለእናንተ ሲባል የኢብሊስና የዘሮቹ እግር ተጠፍሮዋል። በርዚህ ወር ከኢብሊስ በቀል ይወሰዳል ። ወንጀለኞችም ከእርሱ እስር ምንም ፋና ሳይተው ይመለጣሉ። በምሽጉ አስገብቶ ስሜቶችን የቀለባቸው ጫጩቶቹ ነበሩ ዛሬ (ረመዷን) ላይ እነዚያን ምሽጎች (መኖሪያዎች) ትተዋቸዋል። የምሽጉን ምሶሶዎችን በተውበትና በኢስቲግፋር መዶሻ ያፈራርሳሉ። ከእስር ቤቱ (አምልጠው) ወደ ኢማንና ተቅዋ ምሽግ ሸሽተዋል። ከእሳትም ቅጣት ድነዋል። (የሸይጧንን) ወገብ በተውሒዷ ቃል (ላ ኢላሀ ኢለሏህ) ሰብረውት አሁን ላይ የስብራቱን ሕመም እያሰሞተ ነው። በሁሉም የፈድል(የኸይራት) አዝመራዎች ያዝናል። በርዚህ ወር (ረመዷን) ግና የሚወርደውን የእዝነት እና የወንጀል መማር ሲመለከት ዋ! ጥፋቴ በማለት ይጣራል። የአር-ረሕማን ሰራዊት ረታ። የሸይጧን ሰራዊት ተረታ። (ለሸይጧን) በኩፋሮች ላይ እንጂ የቀረው ምንም አይነት ስልጣን የለም። የስሜት አገዛዝ ወደቀ። ሱልጣኔቱም ለተቅዋ አገዛዝ ሆነ "አስተውሉም የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ!"❞
🗓 IBNU SHAYKH | ሸዕባን 26/1446
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

📚ኢብኑ ረጀብ | ለጣኢፉል መዓሪፍ (325)
🗓 IBNU SHAYKH | ሸዕባን 26/1446
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk