Репост из: ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈
መጋቢት 5 የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዕረፍት መታሰቢያ በዓላቸው ነው በዚሁ ዕለት በዓለ ንግሱን የት ለማክበር አስበዋል..?
👇👇
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።
👇👇