ቴሌግራም ላይ እነዚህን መሰል ሊንኮች ነክታቹህ ወደ ውስጥ ከገባቹህ የቴሌግራም አካውንታቹህ ከቁጥጥራቹህ ውጭ በመሆን ቴሌግራም ላይ ያስቀመጣችሁትና የተላላካችኋቸው መልዕክቶች ከአካውንታቹህ ጋር አብሮ ሊጠፋ ይችላል።
አካውንታችሁን ከማጣታቹህ በተጨማሪም ደግሞ ይህንን ሊንክ(ቫይረስ) ለብዙ ጓደኞቻቹህ ያለ እናንተ ፍቃድ በራሱ ጊዜ በመላክ የቴሌግራም ጓደኞቻቹህ አካውንት አደጋ ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል።
ይህን መሰል ሊንክ ከማንም ቢላክላቹህ በስህተትም ቢሆን እንዳትነኩት ወድያው መልዕክቱን አጥፉት። ለናንተ የተላከላቹህ ከጓደኞቻቹህ እውቅና ውጭ በመሆኑ ምንም ዓይነት አጓጊ ፅሁፍ ቢካተትም አትንኩት‼️
https://t.me/+cgN7iaP47jhmYmI8