Репост из: አትክልት ተራ
🔘ዳቦ ጋጋሪው እና ገበሬው🔘
በአንድ ወቅት ለአንድ ዳቦ ጋጋሪ ቅቤ አየሸጠ የሚኖር አንድ ገበሬ ነበር። ዳቦ ጋጋሪው በገበሬው የሚቀርብለትን ቅቤ ይመዝነውና ከተባለው መጠን አንሶ ያገኘዋል። በዚህም እጅግ የተናደደው ዳቦ ጋጋሪ ገበሬውን ፍርድ ቤት ያቆመዋል።
⚖ ዳኛው ገበሬውን ይህ እንዴት ሊከሰት እንደቻለ እና ምን አይነት ሚዛን እንደሚጠቀም ይጠይቀዋል። ገበሬውም " ክቡር ፍርድ ቤት! እኔ የምሸጠውን ቅቤ ምመዝነው ከዚህ ሰው በገዛሁት ዳቦ ልክ ነው። " ሲል ይመልሳል ። በዚህም ፍርድ ቤቱ በዳቦ ሻጩ ላይ ፈርዶበት ገበሬውን በነፃ አሰናበተው ይባላል።
⚫️ ወንድሞች!! በሌሎች የምናረገው በኛ ላለመሆኑ ዋስትና የለንምና ለሌሎች ቅን እናስብ።
"፤ ነገር ግን መጽሐፍ። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ እንደሚል የንጉሥን ሕግ ብትፈጽሙ መልካም ታደርጋላችሁ፤ "
(የያዕቆብ መልእክት 2: 8)
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨