ሁሉም መንገዶች ወደ ግሽበት ወሳጅ ናቸው
ታዋቂው ቢሊየነር Paul Tudor Jones እንደሚያምነው የinflation ጉዳይ አለም አቀፍ ጉዳይ ሆኗል በተለይ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በቅርብ አመታት Value ይቀንሳል የሚል ትንታኔ እንደመኖሩ ባንክ ውስጥ ብር ያላቸው እና በCash የሚያስቀምጡ ሰዎች ትልቅ ችግር ውስጥ መውደቃቸው አይቀርም።
እንደ መፍትሄ ሀሳብም ወርቅ እና ቢትኮይን ግዙ በማለት አስተያየት ሰቷል።
የኢትዮጵያ የብር መውደቅ አመታትን አስቆጥሯል ሆኖም ግን ጉዳዩ የአውሮፓ ሀገሮችንና አሜሪካን በጠቅላላው አለም ላይ በቀጣይ ትልቅ ችግር መሆኑ አይቀርም።
ብር ባንክ ውስጥ አታስቀምጡ!!! የተሻለ የምትሉት ላይ research አርጋችሁ invest አርጉ
@Ethiocrypto_433