ብዙ ሰዎች ወሀብያ ላይ መልስ መስጠት አይፈልጉም ምክንያቱም ብዙ ኦዲየንስ ወይም ተከታይ መያዝ ስለሚፈልጉ ነው አሊያም ሂክማ ብለው ሰለሚያምኑ ነው ።አብዛኛዎቹ ደግሞ ለወሀቢያ ምላሽ ከሰጠን ስማችንን ያጠፉታል ብለው ሰለሚፈሩ ነው።
👀ይህ አካሄዴ ውጤታማ ነው ያለ ሰው ይቀጥልበት ፣ እንዲህ አይነቱ ሰዉ ጠዋት ወሀብያ ነኝ ፣ ከሰዓት ሰለፊ ነኝ ፣ ማታ ሱፊያ ነኝ ቢል ደግሞ የበለጠ ኦዲየንስ ያገኛል።ዲን ላይ ግን ዋናው ነጥብ መራራ ቢሆንም “ ተቢይኑል ሀቅ “ ወይም “ እውነትን ማብራራት “ ነው ፣ ለሰዎች የሚወዱትን ማቅረብ የዒልም ተማሪዎች ሳይሆን የደላሎች ስራ ነው ፣ የአሊም ስራ የአሏህን ሙራድ ማቅረብ ነው ተመልካች ወደደውም መረረውም ።
🫂ሁለተኛ ስሜን ያጠፋታል ከሆነ ዋናው አሏህ ኢልይን ላይ ይፃፈው እንጂ የሰው አያሳስብም ፣ ለምን እነሱ ስማችንን አስፈለ ሳፊሊን አይከቱትም።አሏህ ከአብራሮች ጋር ካልፃፈው ወሀብያ ከፍ ቢያደርገው ምን ሊጠቅም።
🫀የመጨረሻው ሀሜት የሚለው ጉዳይ ነው ወሀብያ ትክክል ያልሆነበትን ቦታ መናገር ሀሜት ሊሆን ይቅርና ግዴታ ነው ፣ የሸሪአ ተማሪ ሆኖ አቅሙ እያለው የተሳሳቱ አስተሳሰቦችን ለሰው ግልፅ ሳያደርግ ቢያልፍ አሏህ ዘንድ ይጠየቅበታል ።
👉አንዳንዴ የግል ፀብ ያለን አታስመስሉ ።እኛ የኢኽዋን አካሄድ አንሄድም አንችልበትም፣ አያዋጣንም። ደግሞ ያዋጣናል ያለ መልካም መንገድ ሰፍር ስንደርስ እንገናኛለን ኢኽዋኒ ወንድሞቻችንን ሰላም በሉልን ።مع السلامة
✍ዘ.ሐ