በነገራችን ላይ… መልካም የትዳር አጋር ካልመረጣችሁ ላጤነትን በስንት ጣዕሙ የሚያስብሉ እስር ቤትና ስቃይ የሆኑ ትዳሮች አሉ። አላህ ይጠብቀን!
በተለይ ከወለዱ በኋላ ለልጅ እየተባለ በእሳት እየተለበለቡ ኑሯቸውን ክፉኛ የሚገፉ ስንት አሉ።
ሰላም ያልሰፈነበት የጭቅጭቅ እስር ቤት ነው።
The worst prison in the world is a home without peace.
Be careful who you marry or fall in love with.
ይህን ስልህ ደግሞ ስንትና ስንት የሚያስቀና የሙሃባ፣ የመተሳሰብ፣ የመፈቃቀር፣ የመተዛዘን፣ የመረዳዳት… ትዳር አለ መሰለህ።