ሕግ አገልግሎት Legal Service


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Право


ሳሙኤል ግርማ Lawyer
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ +251-911-190-299
🌐 https://samuelgirma.com
@SAMUELGIRMA
@tebeka
@ethiopian_law
አድራሻችን 👇
https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8
#ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Право
Статистика
Фильтр публикаций


የመሬት ካሳ መመሪያ AA .pdf
6.8Мб
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

መሬት ለህዝብ ጥቅም ሲለቀቅ ካሳ እና ምትክ መሬት የሚሰጥበት እና የልማት ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት መመሪያ 79/2014. 🏠

#Ethiopia #ሕግ #lawyer #ጠበቃ #law #legalservice #samuelgirma #መሬት

@SAMUELGIRMA
@Ethiopian_law
@Tebeka
🎁 🎁 🎁
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Addis Ababa Ethiopia


©️ 🇪🇹

36k 1 280 108

የዳኝነት-ክፍያ-ደንብ (1).pdf
1.3Мб
የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ ደንብ ፀደቀ 

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  የፌደራል  ፍርድ ቤቶችን የዳኝነት  ክፍያን  ለመወሰን  የወጣውን ረቂቅ ደንብ አጽድቋል። 

ደንቡ በጸደቀበት ወቅት  የሕግና  ፍትህ  ጉዳዮች  ቋሚ  ኮሚቴ  ሰብሳቢ ወይዘሮ እጸገነት መንግስቱ  እንደተናገሩት  የዳኝነት አከፋፈል ሥርዓቱን ለማዘመን፣  ሥርዓቱም አጭር፣  ቀልጣፋና  ለከፋዩ  ያመቸ እንዲሆን ለማስቻል ሕጉን ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች  እስከ አሁን ድረስ ሲጠቀሙበት የነበረው የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የህግ ክፍል ማስታወቂያ ደንብ በ1945 ዓ.ም  የወጣና ማሻሻያ  ሳይደረግበት የቆየ ነው።

ከዚህም በተጨማሪ  በደንቡ  ያልተሸፈኑ በርካታ ጉዳዮች በመኖራቸው  ወቅቱን ያገናዘበ  የዳኝነት ክፍያን መወሰኛ ደንብ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ብለዋል።
በተጨማሪም  የፌደራል ፍርድ ቤቶች  አሁን ከደረሱበት ወቅታዊ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ደረጃና ከሚሰጡት አገልግሎት  አንጻር  ተመጣጣኝ  የሆነ  የዳኝነት  ክፍያ  ለማስከፈል  የሚያስችል ሕግ በማስፈለጉ ደንቡ  ተዘጋጅቷል።

ደንቡ ለማሻሻል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር  በቂ ውይይት የተደረገበትና የሀገር ውስጥን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት በማስገባትና የሌሎች ሀገራትንም ልምድ ታይቶ የተዘጋጀ መሆኑንም ገልጸዋል።


@samuelgirma

🌐  https://SamuelGirma.com

📱  https://fb.me/tebekasamuel

📱  https://t.me/tebekasamuel

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
📻 0911-190-299


🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka


#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law






Disaster_Prevention_audit_Inspection_and_Qualification.pdf
30.4Мб
Disaster Prevention audit Inspection and Qualification directive No.163/2024

T.me/Tebekasamuelbot
T.me/Tebekasamuelbot


የአደጋ_መከላከል፣ቁጥጥር፣_ፍተሻና_ብቃት_ማረጋገጥ_ሥርዓት_መመሪያ_ቁ_163_2017.pdf
28.8Мб
የአደጋ መከላከል፣ቁጥጥር፣ ፍተሻና ብቃት ማረጋገጥ ሥርዓት መመሪያ ቁ.163/2017

🌐 https://SamuelGirma.com

📱 https://fb.me/tebekasamuel

📱 https://t.me/tebekasamuel

Samuel Girma Attorney at Law
📻 0911-190-299

Contact :- @samuelgirma

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

❗️New Directive

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law


የፍትሐብሔር_ጉዳዮችን_የሚመለከቱ_ፎርሞች.doc
1.2Мб
የፍትሐብሔር ጉዳዮችን የሚመለከቱ ከ180 በላይ የክስ፣ የመልስ፣ የይግባኝ፣ የአፈጻጸም፣ የሰበር፣ የውሳኔ እና የትዕዛዝ ፎርሞች፡፡


Public Offering and Trading of Securities Directive (1).pdf
1.4Мб
🆎🆎🆎🆎 Public Offering Of Securities Directive No.1030/2024

/English Version/

🌐 https://SamuelGirma.com

📱 https://fb.me/tebekasamuel

📱 https://t.me/tebekasamuel

Samuel Girma Attorney at Law
📻 0911-190-299

Contact :- @samuelgirma

🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

አክሲዮን Share Capital Market
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law


ሰነደ_መዋለ_ንዋይን_ለህዝብ_የማቅረብ_እና_የግብይት_መመሪያ.pdf
7.1Мб
❗️ሰነደ መዋለ ንዋይን ለህዝብ የማቅረብ እና የግብይት መመሪያ ቁጥር 1030/2017

አክሲዮን ለህዝብ የሚሸጥበትን የሕግ አግባብ የደነገገ አዲስ መመሪያ

@samuelgirma

🌐 https://SamuelGirma.com

📱 https://fb.me/tebekasamuel

📱 https://t.me/tebekasamuel

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

📻 0911-190-299


🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

አክሲዮን Share Capital Market
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law






በአዲሱ የ VAT አዋጅ የተካተቱ ለውጦች.pdf
5.0Мб
❗️በአዲሱ የ VAT አዋጅ ቁ.1341/16 የተካተቱ ለውጦች

Join us on 👇

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

Tax ግብር Vat
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law


የህዳር_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF
2.9Мб
ማስታወቂያ

Join us on ⬇️

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law


243973 (1).pdf
558.4Кб
አንድ ሰው የወራሽነት የምስክር ወረቀት የያዘ ቢሆንም ንብረቱን ይዞ እስካልተጠቀመ ድረስ የውርስ ንብረቱን በያዘው ሰው ላይ የሚያቀርበው ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1000/1/ መሰረት በ3 ዓመት ይርጋ ቀሪ ነው።

የወራሽነት ጥያቄ የጊዜ ገደብ የለውም በሚል ከዚህ በፊት የተሰጡ የሰበር ውሳኔዎችን በመለወጥ በ7 ዳኞች የተሰጠ አዲስ የህግ ትርጉም። የሰ/መ/ቁ 243973 ጥቅምት 06/ 2017 ዓ.ም

የወራሽነት የምስክር ወረቀት የያዘ ሰው በማንኛውም ጊዜ የውርስ ንብረት ጥያቄ ማንሳት ይችላል በማለት ከአሁን በፊት በሰ/መ/ቁ 205248 44237 38533 ወዘተ የተሰጡ የሰበር ውሳኔዎች በዚህ የሰበር ውሳኔ ተተክተዋል።

አንድ ሰው የወራሽነት የምስክር ወረቀት የያዘ ቢሆንም ንብረቱን ይዞ እስካልተጠቀመ ድረስ የውርስ ንብረቱን በያዘው ሰው ላይ የሚያቀርበው ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1000/1/ መሰረት በ3 ዓመት ይርጋ ቀሪ ነው።

❗️የፍትሐብሄር ሕጉን ከስር ሊንኩን ተጭነው ያግኙ 👇👇

t.me/tebekasamuel/2658?single
t.me/tebekasamuel/2658?single


Репост из: Lawyer 🇪🇹 (ልዩ)
193067.pdf
1016.9Кб
ሕጋዊ የስጦታ ውል ስርዓት


የስጦታ ውል/ፎርም በፍትሀ-ብሄር ሕግ ቁ.881የተመለከተውን የግልጽ ኑዛዜ ፎርማሊቲ ማሟላት አለበት ❗️

በሰነዶች ማረጋገጫ ወይም ውል አዋዋይ ፊት የተደረገ ኑዛዜ / የስጦታ ውል የግድ በሰነዱ ላይ በምስክሮች እና በተናዛዡ ወይም በስጦታ ሰጪው ፊት ተነቧል በሚል መገለጽ አያስፈልገውም።

ከሞት በፊትም ሆነ ከሞት በኋላ ለሚፈጸም ስጦታ የፍትሄሃብሄር ህግ ቁጥር 2443 ተፈጻሚ ነው።

ሰ/መዝ/ቁ 193067

ስለ ስጦታ ውል እና ኑዛዜ ሕጋዊ ስርዓት ትማሩበታላችሁና ጊዜ ወስዳችሁ አንብቡት።

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

📞 0911190299

@tebekasamuel

@ethiopian_law

🌐 https://SamuelGirma.com

📱 https://fb.me/tebekasamuel

⚡️ https://t.me/tebekasamuel

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law

              አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹


ዉክልና (አጠቃላይ).pdf
83.4Кб
ዉክልና (ቤት) .pdf
78.8Кб
ዉክልና (ወራሽነት) .pdf
42.7Кб
ዉክልና (ኮንዶሚንየም) .pdf
44.1Кб
የተለያዩ የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነዶች

👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel

🔖 ሳሙኤልግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

📻 0911190299


Join us on ⬇️

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

ውክልና Agency
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law


የሪል_ስቴት_ልማት_እና_የማይንቀሳቀስ_ንብረት_ግብይትና_ግመታ_ረቂቅ_አዋጅ.pdf
2.6Мб
❗️የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ

👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel

🔖 ሳሙኤልግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ

📞 0911190299


Join us on ⬇️

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

https://bit.ly/3Ct0c4y

Real estate
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law


ኅብረት_ሽርክና_ማህበር_መተዳደሪያ_ደንብ_SG.pdf
216.5Кб
የኅብረት ሽርክና ማኀበር መተዳደሪያ ደንብ

Join us on ⬇️

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law


ኅብረት ሽርክና ማህበር መመስረቻ SG.pdf
231.9Кб
በንግድ ሕግ ከተመለከቱት 7 የንግድ ማኅበር ዓይነቶች ውስጥ ቀዳሚው ማኅበር የኅብረት ሽርክና ማኀበር ነው::

የኅብረት ሽርክና ማኀበር ማለት እያንዳንዱ ማህበርተኛ ለማኅበሩ ግዴታዎች ከማሕበሩ ጋር በአንድነትና በነጠላ ኃላፊ የሚሆንበት የንግድ ማኀበር ነው፤


Contact: @SamuelGirma

☎️ 0911-190-299

👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn

Join us on

👉 @ethiopian_law
                                        
👉 @tebeka

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law


የጥቅምት_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF
4.3Мб
Join ‼️ 👉 Click

👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel

#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba

Показано 20 последних публикаций.