Day 15
ከገባህበት የኀጢዓት ጥልቀት ይልቅ የአንተን መነሳት የሚፈልግ አምላክ አለህ። እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል የሰጠህን ፍቅር እንድታውቅ ይፈልጋል። መወደዱን ያወቀ ምላሽ ለመስጠት ይቸኩላል፤ደስታውም ይጨምራል። ለምን ሲባል መወደዱን አውቋልና። አንተም ሰውን ሁሉ ከነ እንከንህ ሳይጠየፍ የወደደህን አምላክ ማወቅ ትፈልጋለህን?
እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል። 1ኛ ዮሐንስ 4፥16
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት | ዩትዩብ|ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም |ሊንክድኢን | ትዊተር | ፓይንተረስት | ዋትስአፕ | ቲክቶክ