Day 16
የሰው ልጅ በኃጢአት ምክንያት ከፈጠረው ከእግዚአብሔር ርቆ ነበር፣ በዚህም ምክንያት በራሱ ጽድቅን ማግኘት አልቻለም። ስለዚህም ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀጢአተኛው መሞት ነበረበት። ኢየሱስ የሞተው ለጻድቃን ወይም ለሚገባቸው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ለራቁ ኃጢአተኞች ነው። የእግዚአብሔር ፍቅር ደግሞ በተግባር የተገለጠ ነው ። ስለዚህም ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ለህጢያተኛው ላንተ እንዲሞት እና እንዲያድንህ ልኮታል። ክርስቶስ ስለ አንተ ሞቷል! የእርሱም መሞት ደግሞ እግዚአብሔር ላንተ ያለውን ፍቅር የገለጠበት ነው። የኢየሱስ በመስቀል ላይ መሞቱ የመተካት ተግባር ነበር፣ ይሄም አንተ ከእግዚአብሔር ጋር እንድንታረቅ የኃጢአትህን ቅጣት የተሸከመበት ነው።
ለሀጢአትህ ሞቶ ሊያድህን የወደደውን ኢየሱስን ልትከተል ትፈቅዳለህ? ዛሬ የመዳን ቀን ነው።
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት | ዩትዩብ|ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም |ሊንክድኢን | ትዊተር | ፓይንተረስት | ዋትስአፕ | ቲክቶክ