Day 20
ኢየሱስ ክርስቶስ ለአንተ የፍቅሩንጥልቀት ያሳየው ነፍሱን በመስጠት ነው። እርሱ አንተን አለመውደድ የሚችልባቸው በርካታ ምክንያቶች ነበሩት:: ነገር ግን ከእነዚያ ምክንያቶች አንዳቸውም እንዳይወድህ አላደረገውም ! ኢየሱስ አንተን ከኃጢአት ለማዳን እና ከእግዚአብሔር ጋር አስቀድሞ ወደነበረው ግንኙነት ለመመለስ በመስቀል ላይ ነፍሱን በፈቃደኝነት አሳልፎ እስከመስጠት ወዶሀል። ፃድቅ ሞቶ ጥልቅ ፍቅሩን በመግለጥ በኀጢአትህ ሟች የነበርከውን አንተን ከጥፋት ሊታደግህ አስደናቂ ፍቅሩን ገልጦልሀል:: እንዲሁ ተወደሀል!
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት | ዩትዩብ|ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም |ሊንክድኢን | ትዊተር | ፓይንተረስት | ዋትስአፕ | ቲክቶክ

ዮሐንስ 15:13 ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።