አንተ ሩቅ የሆነን ተመልካች ነህ
አንተ የውስጥን አዋቂ ነህ
አንተ አዛኝም ሩህሩህም ነህ
አንተ ታጋሽ እና ሀያል ነህ ጌታዬ
አንተ መሀሪም ይቅር ባይም ነህ
በዲናችን እና በሙስሊም ወንድም እህቶቸ ላይ እየሆነ ላለው በደል እና ጭቆና በበደለኞች ላይ መቀጣጫ ይሆናቸው ዘንድ የቆጣ ብትርህን አሳርፍባቸው::
ለዲናቸው መስዋዕትነት የከፈሉትንም በጀነትን ሞሽራቸው
ዱአ ሸህድ ለሆኑት :-
#اللهم ارحم موتانا وموتى المسلمين برحمتك يا ارحم الراحمين
#اللهم اطعمهم من الجنة واسقهم من الجنة و ارهم مكانهم من الجنة وقل لهم أدخلوا من أي باب تشاؤون
#اللهم في ذمتك وحبل جوارك فقهم من فتنة القبر وعذاب النار وانت اهل الوفاء والحق فاغفر لهم وارحمهم انك انت الغفور الرحيم