ልብ የሚነካ ታሪክ >>>>>
እናቴ አንድ አይን ብቻ ነው ያላት በዛም የተነሳ በጣም እጠላታለው። አባቴ ደግሞ የአራስ ልጅ እያለሁ ነው የሞተው እሱ ከሞተ በኃላ እናቴ እና እኔ በደሳሳ ጎጆዋችን ከድህነት ጋር መኖር ጀመርን። አባዬ ያስቀመጠው ገንዘብ ሲያልቅ እናቴ በራችን ጋ ትንሽ ሱቅ ከፍታ መስራት ጀመረች እማ ለኔ የማታረግልኝ ነገር የለም እኔ ግን በሷ አፍር ነበር። ትዝ ይለኛል 5ተኛ ክፍል የወላጆች ቀን እናቴ 🏫ትምህርት ቤት አበባ ይዛልኝ መጣች "እንዴት እንዲ ታደርገኛለች? ማን ነይ አላት? ተሸማቀኩ በጥላቻ አይን ገልምጫት እየሮጡኩ አዳራሹን ለቂቄ ወጣው🚶። በሚቀጥለው ቀን ት/ቤት ስመጣ ጓደኞቼ "እናቱ አንድ አይን👁 ነው ያላት" እያሉ ሲያወሩ ሰማዋቸው በውስጤ ምናለ እናቴ ከዚህ አለም ብትጠፋ ብዬ ተመኘሁ። እቤት ስደርስም "ደስ ይበልሽ በጓደኞቼ አሳቅሽብኝ ቆይ አንድ አይንሽ የት ሄዶ ነው? ሁሌ እንዲህ ከምታሸማቅቂኝ ለምን አትሞቺም? ብዬ ጮሁኩባት🗣
ምንም መልስ ሳትሰጠኝ ወጣች እንዲህ ማለቴ ስሜቴን ቢኮረኩረኝም ለረጅም ጊዜ ልላት ያሰብኩትን በማለቴ ውስጤን ቀለል አለኝ ብዙም ስሜቷን የጎዳሁት አልመሰለኝም ነበር ያን ቀን ማታ ከእንቅልፌ ተነስቼ ውሃ ልጠጣ እቃ ቤት ስገባ እናቴ .....ከ20 like❤️ በኃላ ይቀጥላል ...