Tsedey Bank S.C.

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика

Demonstrating a strong financial foundation, Tsedey Bank S.C. has grown its capital and asset base significantly. Its total capital has increased to Birr 13.5 billion, while total assets have reached Birr 62.2 billion.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций

የላቀ ወለድ ይገባዎታል!

እስከ 10% ወለድ በሚያስገኘው ፀደይ አጋር ነገዎን ብሩህ ያድርጉ!

ብዙዎች ጠቀም ያለ ወለድ በሚያስገኘው ፀደይ አጋር እየቆጠቡ ነው፡፡

እርስዎም በአቅራቢያዎ ወደ ሚገኙ የፀደይ ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ ይበሉ፤ በፀደይ አጋር በመቆጠብ ጠቀም ያለ ወለድ ያግኙ!

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!

በእረፍት ቀንዎ...!

በፀደይ ሞባይል ባንኪንግ (*616#) ላይ በመደወል ወይም መተግበሪያውን ከ play store በማውረድ፣ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ QR እና የኤቲኤም አማራጮች  በቀላሉ ይጠቀሙ!

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc

የሥራ ማስታዎቂያዎች እና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርሱዎት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጆችዎም ያጋሩ!

ፀደይ ባንክ!
የሁሉም ባንክ!

የካቲት 29/2017 ዓ.ም-የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 08/03/2025

#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ለምቾትዎ የቀረበ!

ይጠቀሙበት!

በፀደይ ሞባይል ባንኪንግ ክፍያ መፈፀም፣ ሒሳብዎን ማስተዳደር ቀላል ነው!

መተግበሪያውን ከጉግል ፕሌይ በማውረድ በቀላሉ ይጠቀሙበት፡፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.craftsilicon.tsedeybnk

#Tsedeybankmobilebanking #Tsedeymobilebanking #mobilebanking #MobilebankinginEthiopia #Digitalbanking #DigitalbakinginEthiopia

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

እንኳን ለዓለም አቀፉ ሴቶች ቀን አደረሳችሁ!

ከፀደይ ባንክ በተዘጋጀልዎ ሔዋን የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ በመቆጠብ ህልምዎን እውን ያድርጉ!

ሔዋን-የአስተዋይ ሴቶች ምርጫ!

👉እስከ 8.50% ከፍተኛ ወለድ የምታገኙበት!
👉25 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናቸው ሴቶች የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ!
👉ለልጆች የትምሕርት ክፍያ የሚውል የዲጂታል ጥቃቅን ብድር የተመቻቸለት!

#እንወዳጅ!
ለትክክለኛ የፀደይ ባንክ መረጃዎች ትክክለኛውን የፀደይ ባንክ የቴሌግራም ቻናል ይወዳጁ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
(https://t.me/tsedeybanksc)

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

Unite.et ላይ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ይሁኑ!

በቀላሉ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ለመሆን ቀጥሎ ያሉትን ሂደቶች ይከተሉ!

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ፣
2. ፀደይ ባንክ የሚለውን ይምረጡ፣
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
4. ከዚያም የዲያስፖራ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ስለመረጡን፣ አብረውን ስለሚሠሩ ከልብ እናመሠግንዎታለን!

#unite.et #ethioliandiaspora #FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

የፀደይ ባንክ መሠረታዊ የሠራተኞች ማኅበር የተሻለ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ቅርንጫፎችን አበረታታ፡፡

የፀደይ ባንክ መሠረታዊ የሠራተኞች ማኅበር የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ስጦታ አበርክቷል፡፡

ፀደይ ባንክ ያለፉትን ስድስት ወራት አፈጻጸም ከገመገመ በኋላ በዋና ዋና መመዘኛዎች የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች እውቅና መስጠቱ ይታዎሳል፡፡

ይህንን ተከትሎም ሠራተኞቹ ይበልጥ ተበረታትተው ባንኩን ውጤታማ እንዲያደርጉ ለማነሳሳት ለቅርንጫፎቹ የእውቅና ምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ስጦታ ማበርከቱን ማኅበሩ አስታውቋል፡፡

ማኅበሩ ‹‹ሁሉም ሠራተኛ በተሻለ የሥራ መንፈስ የባንካችንን እቅድ እውን እናድርግ›› ሲልም መልእክት አስተላልፏል፡፡

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

የካቲት 28/2017 ዓ.ም-የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 07/03/2025

#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

እንኳን ለዓለም አቀፉ ሴቶች ቀን አደረሳችሁ!

ከፀደይ ባንክ በተዘጋጀልዎ ሔዋን የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ በመቆጠብ ህልምዎን እውን ያድርጉ!

ሔዋን-የአስተዋይ ሴቶች ምርጫ!

👉እስከ 8.50% ከፍተኛ ወለድ የምታገኙበት!
👉25 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናቸው ሴቶች የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ!
👉ለልጆች የትምሕርት ክፍያ የሚውል የዲጂታል ጥቃቅን ብድር የተመቻቸለት!

#እንወዳጅ!
ለትክክለኛ የፀደይ ባንክ መረጃዎች ትክክለኛውን የፀደይ ባንክ የቴሌግራም ቻናል ይወዳጁ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
(https://t.me/tsedeybanksc)

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ጁምዓ ሙባረክ!

በፀደይ አርሂቡ በምርጫዎ ይስተናገዳሉ!

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ወደ 7979 ይላኩ፤ ደግ ሥራ ይሥሩ!

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከ 8,000 (ስምንት ሺህ) በላይ ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን ወገኖች ከጎዳና በማንሳት ድጋፍ እና እንክብካቤ እያደረገ ይገኛል፡፡
በአዲስ አበባ 15 ወለሎች ያሉት የአረጋውያን መኖሪያ እና ዘመናዊ ሆስፒታል ሠርቶ ለማጠናቀቅ እንዲሁም ቁሳቁስ ለማሟላት ብር 5,000,000,000 (አምስት ቢሊዮን ብር) በማስፈለጉ ከየካቲት 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ታላቅ ሀገራዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ በ Seifu on EBS የቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል፡፡

እርስዎም የቴሌ ብር እና የሁሉም ባንኮች የሒሳብ ቁጥር ወደሆነው 7979 በመላክ ደግ ሥራ እንድትሠሩ ጥሪ ቀርቦላችኋል፡፡

‹‹ለችግረኛ እና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው!››
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር!

የካቲት 27/2017 ዓ.ም-የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 06/03/2025

#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

በፀደይ ካርዶች ሁሉም ቀላል ሆኗል!

ፀደይ ባንክ እና ጤና ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ የዲጂታል ጤና ክፍያ የሙከራ ትግበራ ላይ በጋራ ለመሥራት ከጤና ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ የፊርማ ሥነ-ሥርዐቱ ዛሬ የካቲት 26/2017 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ ነው የተከናወነው፡፡

ስምምነቱን የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ መኮንን የለውምወሰን እና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ናቸው የተፈራረሙት፡፡

በርካታ የዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን እየሰጠ የሚገኘው ፀደይ ባንክ የዲጂታል ጤና ክፍያዎችን የሙከራ ትግበራ ለማስጀመር በጤና ሚኒስቴር ከተመረጡ የፋይናንስ ተቋማት መካከል አንዱ ሆኗል፡፡ በስምምነቱ መሠረትም ባንኩ የዲጂታል ጤና ክፍያዎችን የሙከራ ትግበራ የሚያስጀምር ይሆናል፡፡
ፀደይ ባንክ በዲጂታል የባንክ አገልግሎት ዘርፍ የሞባይል፣ የኢንተርኔት፣ የካርድ እና ሌሎችንም የባንክ አገልግሎቶች ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡

ፀደይ ባንክ 62 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ሀብት፣ 10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል እና 13 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ካፒታል ያለው ግዙፍ ባንክ ነው፡፡ ከ14 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ያሉት ባንኩ ከ1 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑት ብድር ሰጥቷል፡፡

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

እንኳን ለ47ኛው የካራማራ ድል መታሰቢያ አደረሳችሁ!

የካቲት ፳፮ /፲፱፻፸ (26/1970) ዓ.ም የካራማራ ድል!

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

የካቲት 26/2017 ዓ.ም-የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 05/03/2025

#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ፀደይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ለምቾትዎ የቀረበ!

በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ 24/7 ለእርስዎ ምቹ ሆኖ የቀረበ!

ዋና ዋና አገልግሎቶች!
1.  ወደ ራስዎ የባንክ ሒሳብ ማስተላለፍ
2.  ወደ ሌላ የፀደይ ባንክ ሒሳብ ማስተላለፍ
3.  ወደ ሌላ ባንክ  ማስተላለፍ
4.  የዓየር ሰዓት መሙላት (ለራስዎም ሆነ ለሌሎች)
5.  ወደ ራስዎ ቴሌብር ዋሌት ማስተላለፍ፣
6.  ወደ ሌሎች ቴሌብር ዋሌት ማስተላለፍ
7.   ቋሚ ክፍያዎችን መፈጸም
8.  የቼክ ጥያቄ ማቅረብ
9.  የሒሳብ እንቅስቃሴ መረጃዎትን መመልከት፣ ማውረድ
10.  ለተቋማት፣ ለሠራተኞች…በአንድ ጊዜ በርከት ያሉ ክፍያዎችን መፈፀም እና ሌሎችም።

#እንወዳጅ!
ለትክክለኛ የፀደይ ባንክ መረጃዎች ትክክለኛውን የፀደይ ባንክ የቴሌግራም ቻናል ይወዳጁ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
(https://t.me/tsedeybanksc)

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ወደ 7979 ይላኩ፤ ደግ ሥራ ይሥሩ!

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከ 8,000 (ስምንት ሺህ) በላይ ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን ወገኖች ከጎዳና በማንሳት ድጋፍ እና እንክብካቤ እያደረገ ይገኛል፡፡
በአዲስ አበባ 15 ወለሎች ያሉት የአረጋውያን መኖሪያ እና ዘመናዊ ሆስፒታል ሠርቶ ለማጠናቀቅ እንዲሁም ቁሳቁስ ለማሟላት ብር 5,000,000,000 (አምስት ቢሊዮን ብር) በማስፈለጉ ከየካቲት 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ታላቅ ሀገራዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ በ Seifu on EBS የቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል፡፡

እርስዎም የቴሌ ብር እና የሁሉም ባንኮች የሒሳብ ቁጥር ወደሆነው 7979 በመላክ ደግ ሥራ እንድትሠሩ ጥሪ ቀርቦላችኋል፡፡

‹‹ለችግረኛ እና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው!››
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር!

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc

የሥራ ማስታዎቂያዎች እና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርሱዎት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጆችዎም ያጋሩ!

ፀደይ ባንክ!
የሁሉም ባንክ!

Показано 20 последних публикаций.