ቡስት ኮንቨርተር
lm317 እና ሁለት ረዚስተርስ በመጠቀም voltage dividing rule apply በማድረግ Vout=1.25(R1+R2)/R1 19v ወደ 12v ቀንሼው ይሰራል ግን በጣም ስለሚግል ዘላቂነት የለውምsamsung 32' ባለ አዳፕተር: ሀሳብ ስጡ በምን አንደሰራሁት አጋራቸኋለው።