በደራ ወረዳ “በቀጠለው ግጭት ሰባት ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል” ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ |
VOA Newsበኦሮሚያ ክልል ፣ሰሜን ሸዋ ዞን፣ደራ ወረዳ፣በመንግሥት ኃይሎችና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እንደዚሁም በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከመስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም በቀጠለው ግጭት ሰባት ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።
ለደህንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይጠቀስ የ[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews