የትርፍ አንጀት ብግነት/ቀስለት (Appendicitis)
ምልክቶቹ በነፍሰ ጡር እናቶች ላይ
በነፍሰ ጡር እናቶች ላይ ደግሞ ሕመሙ የሚሰማበት ቦታ እንደየእርግዝናው የሦስትዮሽ ዘመን (trimester) ቢወሰንም ማህጸን ከታች ወደላይ በሚያድግበት ጊዜ ትርፍ አንጀትን ቦታ ስለሚያስለቅቃት ሕመም የሚሰማበት ቦታ ከፍ ያለ እና በሴትዮዋ የቀኝ ጎኗ ወይም የላይኛው ቀኝ የሆድ ክፍሏ ላይ ብቻ ሊኾን ስለሚችል ነው፡፡
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ