የአንጀት መዘጋት
(INTESTINAL OBSTRUCTION)
የአንጀት መዘጋት እንደ ድንገተኛ የጤና እክል የሚታይ እና አስቸኳይ ህክምና የሚያስፈልገው ሲሆን በተለያየ መንገድ ሊከፋፈል ይችላል::
1- በቦታው - የትንሹ አንጀት ወይም የትልቁ አንጀት
2- በመጠኑ - በግማሽ ወይም ሙሉ በሙሉ
3- በሚፈጥረው ችግር- ያልተወሳሰበ(SIMPLE),
የተወሳሰበ (STRANGULATED)
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት
📍map / ካርታ