የአንጀት መዘጋት
(INTESTINAL OBSTRUCTION)
መንስኤዎቹ
📍የአንጀት መጠምጠም
📍ከኦፕሬሽን በሁዋላ የሚፈጠር መጣበቅ
(post op adhesion)
📍ሄርኒያ
📍የሆድ ውስጥ እጢዎች
📍የሀሞት ጠጠር
📍ትላትሎች
📍ባእድ ነገሮች በሆድ እቃ ውስጥ ሲኖር
📍የሰገራ መሰግሰግ, እና ሌሎችም....
በቀጣይ.....
ህክምናው
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት
📍map / ካርታ