ጅብ ከሄድ በኋላ የውሻ ጩኸት አይነት አካሄድ በአማራ ህልውና ትግል ውስጥ አጥፊ መንገድ ነው‼️
ሁሉም አማራ የህልውና ትግሉን አይኑን ገልጦ፣ አዕምሮውን በአይሆንም ሳይሆን በቢሆንም በሩን ክፍት አድርጎ የመጠበቅ ውዴታ ሳይሆን በኦሮሙማና በወያኔ ተጨፍጭፎ ላለመጥፋት ሲል ግዴታ አለበት‼️
=======================
አማራ በመሆናቸው በጅምላ የተጨፈጨፉት፤ ቤት ተዘግቶባቸው የተቃጠሉት፤ በድንጋይና በአጣና ተወግረው የተገደሉት፤ ሆዳቸው እየተቀደደ ፅንስ፣ ኩላሊትና ልባቸው እየወጣ ለአሞራ የተጣሉት፤ ብልታቸው እየተቆረጠ በእሳት የተቃጠሉት፤ እንዳይወልዱ የመከኑት፤ በኤችአይቪ ኤድስ በሽታ እንዲያዙ የተደረጉት፤ በጅምላ እየተዘረፉ የተፈናቀሉት፤ የተሰደዱት እና በአማራነታቸው በዱር በገደል እየተገደሉ የተጣሉ ወታደሮች ደምና ሂወት ፍትህ ማግኘት አለበት‼️
ከላይ የተዘረዘረውን የአማራን ዘር ማጥፋት፣ ዘር ማፅዳት እና ሰባዊ ግፎችን ለማስቆም ሲል እየተዋደቀ የተሰዋ የፋኖ ደምና ነፍስ መና እንዳይቀር የአማራ ሕዝብ ፋኖ በአሸናፊነት አራት ኪሎን ተቆጣጥሮ ስርነቀል ለውጥ በኢትዮጵያ ምድር በማወጅ ሽ ፋኖዎች የወደቁበት አላማና ግብ መሳካት ግድ ነው‼️
የአማራ ህልውና ከመጥፋት ድኖ ዘላለማዊነቱ የሚረጋገጠው በስርነቀል ለውጥ እንጂ በጥገናዊ ለውጥ አይደለም‼️
ስለሆነም የአማራ ሕዝብ ፋኖ የሚያደርገው የአማራ የህልውና ትግል በአሸናፊነት አራት ኪሎን ተቆጣጥሮ ስርነቀል ለውጥ ለማወጅ እንቅፋትና ተግዳሮት የሆኑትንና የሚሆኑትን የአማራ ሕዝብ የማፅዳት አላፊነት አለበት‼️
አማራነት ያሸንፋል‼️
ፋኖ ይነግሳል‼️
Alen.K