የሆነ ሰዓት እሽኮለሌሌሌ ያሉ ጥንድ ጓደኞች ነበሩኝ። ነገራቸው ሁሉ እንዳይሆን እንዳይሆን ነበረ(እንኳንም ትለያያላችሁ የምንለው አይነት😅)
ከዛ በቃቸው መሠለኝ በአሪፍ ፀብ ተጣሉ ፥ በመኻል የእሱ እናት ሞተች።
ኧረ ይደብራል መኼድ አለብሽ ምናምን ብዬ ሰባብኬ በሰልስቱ ይዣት ሄድኩ ።
ወግ ነው መቼም ብላ ጠጋ ብላ "እንዴት ነህ በረታህ ?" ስትለው ምን አላት :-
"ሀዘኔን ልትቀሰቅሺብኝ ነው ከተፅናናሁ በኋላ የመጣሽው ?" 😂
By beza wit
@wegoch
@wegoch
@paappii