''ከላይ በታዘዘውና በተወሰነው መሰረት ጥፋታችሁና መጠረጋችሁ ምንም አይነት ጊዜ ለስርጭትም ይሁን ለምንም የሚሰጥ ጊዜ የለወም።የፌደራሉ መንግሥት እጅ እንደደረሰ ቅጣቱ በትእዛዙ መሰረት ያለምንም ቆይታና ዝግታ መተግበር ይጀምራል።ግዳጁንም እስከሚያጠናቅቅ በብርቱ ከብዶ ይቀጥላል።
📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ ገጽ 12
********
'' በፓትርያርክ አብነ ማትያስ የሚትመራው ቤተክርስትያናችን፤ ሲኖዶስ፤ የዋናውም የየክልሉም የጠቅላይ ቤተክህነቱ መዋቅር ከፓትርያርኩ ጀምሮ እስከአጥቢያ ያሉ አገልጋዮች፤ ካህናት ዲያቆናት ጳጳሳት ሰባኪዎች መምህራን ዘማሪዎች ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች አስተማሪዎች ወዘተ..በተመዘናችሁበት መሰረት የተወሰነላችሁን እጣችሁን ታገኛላችሁ።ይህ ደብዳቤ እናንተ ጋር ከደረሰ ጀምሮ በተከታታይ እርምጃው ይቀጥላል። መድኃኔዓለም አባታችን መድኃኒታችን ከእናታችን ከእናቱ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም ጋር ጎብኝተዋችኋል። ሥራችሁም መዝነው በጣት ከሚቆጠሩ በስተቀር ቀላችኋል። ፍርዳችሁን የታዘዘውን ሁሉ ለመተግበር ሊቀ-መላእክት ቅዱስ ሚካኤል፤ ሊቀ-መላእክት ቅዱስ ገብርኤል፤ ሊቀ መላእክት ሩፋኤል፤ ሊቀ-መላእክት ፋኑኤል በማይቆጠረው ሃይላቸውና ክብራቸው ውሳኔውን ለመተግበር ተነቃንቀዋል።ራሳችሁን አዘጋጁ የሚሰጥ ምንም ጊዜ የለም።''
📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ ገጽ 5