ኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ ስርጭቱ 163 ሀገራት ደርሶአል። የአለምን ኢኮኖሚ እጅግ አድርጎ እየጎዳው ይገኛል።የስፖርቱን፣የሆቴሉን፣
የቱሪዝሙን፣ የትራንስፖርቱን፣ ሁሉንም የንግዱን ዘርፍ ክፉኛ እየመታ ይገኛል።ለምሳሌ የቻይና አየር መንገድ በኮኖና ቫይረስ ምክንያት በዚህ ሁለት ወር ብቻ ወደ 3$ቢሊዮን ዶላር አጥቶአል።በአጠቃላይ የዓለምን ኢኮኖሚ በ2.7 ትሪሊዮን ዶላር ኪሳራ አምጥቶአል።የአለምን የኢኮኖሚ ቀውስም እዳያመጣ ተሰግቶአል።