''መልእክቶች ሁሉም ይህን የጠፋና በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ የወደቀ ትውልድ ለማዳን ፤ ከመጣበት እሳትና ቁጣ እንዲድን ለመምከር ነበር ሲገለጹ የኖሩት። ግን ሁላችሁም የልኡል ባሮች እንደምትመሰክሩት በመላው ዓለም ሰፍሮና እየኖረ ያለ ትውልድ በፍፁም የማይደነግጥ የታበየ ከሃዲ የቁስ አምላኪ ውሸታምና ዘረኛ ትውልድ ነው። ፈጣሪውን የናቀና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን የሚሳደብ ለጥፋቱ የሚተጋ ትውልድ በመሆኑ ለዛሬው የመጨረሻው ሰዓት ደርሶአል።''
ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ መልእክት 8 ገፅ 11
@yalemberhan
ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ መልእክት 8 ገፅ 11
@yalemberhan