'' ዛሬ የሚታየው የምጥ ጅማሮ ለውጊያው በማጥፋቱ የታዘዙት ቅዱሳን መላእክት በመጨረሻው ርምጃ ጠቋሚ የሆነውን የሚያመለክት የልምምድ እርምጃ እያሳዩ ነው። መቼ ጀመሩ መጪውን የግዳጅ አፈፃፀም ልታየው የው።ገንዘብ የኋጢአት ስር ነው። ገንዘብ ደግሞ የዲያብሎስ መጠቀሚያ ነው በመልእክት ሁለት እንደተገለፀው። ታዲያ ይኸው የዘመኑ ባለጠጎች መሪዎች በልፆገናል ባይ አገሮች ዋና መታመኛቸው ይኸው በቁጥር ለመግለፅ የሚያታክት ገንዘባቸውና ወርቃቸው ነው። የእርምጃው ጅማሮ ደም ስራቸው ነው በሚሉት ገንዘብ ላይ በትሩን በማሳረፍ ተጀምሯል ከእጄቸው እንደ ሰም ይቀልጣል እየቀለጠም ይገኛል።ስለ ትርፍ ብቻ እንጅ ስለመክሰር ሰምተው የማያውቁ በአሜሪካ፣በአውሮፖ፣በእስያ፣በላቲን አሜሪካ፣በአፍሪካ ያሉ ታላላቅ ባንኮች ኢንሹራንሶች እየተመቱ ናቸው። ''
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 3 ገጽ-(1-14)
@yalemberhan
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 3 ገጽ-(1-14)
@yalemberhan