የላሞች እርባታ ገበያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


🔴የ ላሞች እርባታ ገበያ
🕹የእርባታ ማሽኖችን
🕹 የሚሸጡ ላሞች እና ግደሮችን መሸጥ እና መግዛት ትችላላችሁ
🚨 ነጻ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🐄 ጥሩ የሆኑ የወተት ላሞችን ዝርያና አይነት ለርቢ እንዴት እንመርጣለን?

🐄 ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከተው አንድ ግለሰብ የወተት ላሞችን ለመግዛት በሚያቅድበት ወቅት ቅድመ ዝግጅት አድርጎ እንዲዘጋጅ የሚያግዙ የአመራረጥ ዘዴዎች ናቸው፡፡

🐄 ለመግዛት የታሰበውን የወተት ላም የሕይወት ታሪክ(breed record) በመጀመሪያ ማጥናት በዚህ ስር ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ መመዘኛዎች፦ የወተት ምርት መጠን(milk production) ፣ የወተት ቅባት መጠን (milk fat content)፣በተለይ ለርቢ የምንፈልጋቸው የወተት ላሞች ጀርሲ የሚባሉ ዝርያዎች ከሆኑ  በየአመቱ ጥጃዎችን ማስገኘታቸው(calving interval and rate) ፣ በሽታን የመከላከል ችሎታ(general health status)፣ የአካባቢን አየር በቀላሉ ተላምዶ ለመኖር መቻልና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል።

🐄 የከብትን የውጭ አቋም በመመልከት (general body condition scoring and conformation )፦ የጡት አቀማመጥ እና አወራረድ(udder and teat structure) ፣ ከልብ ወደ ጡት የሚወርደው የደም ስር(milk vein)፣ የወተት ላሞች ቅርጽ ጎንና ሆዳቸው ሰፋ ያለና ቅልጥማቸው ረዘም ያለ ነው፣ ግትና ጡታቸው የተስተካከለ እና የመሳሰሉትን በጥልቀት መመልከት ያስፈልጋል፡፡

🐄 በጸባያቸው/የማያስቸግሩ(docile breed)፦ ባጠቃላይ ለርቢ ስራው ስለማይመቹ በተለይ በወተት አለባ ወቅት የመራገጥና የመዋጋት ጸባይ ያላቸውን የወተት ላሞች መምረጥ የለብንም፡፡

🐄 ጤናማነታቸው የተረጋገጠ ላሞችን  መምረጥ፦ የወተት ላሞች ግዢ በሚደረግበት ወቅት ከእንስሳት ሐኪም(trained veterinarian) ወይም ልምድ ካለው የወተት ከብት እርባታ ውስጥ ከሰራ ባለሞያ ጋር ቢሆን ይመረጣል፡፡

🐄 ባጠቃላይ የወተት ከብቶች በሚሰጡት ውጤት/የወተት ምርት ታሪካቸውን በማየት(annual and daily milk production)፦ መዛግብት በመመርመር በሚሰጡት የወተት፣ የጥጃ ምርት እና የመሳሰሉት፡፡

🐄 የውጭ የደም መጠናቸው ላይ በመመርኮዝ መምረጥ፦ እርጉዝ ጊደሮችን ወይንም የመጀመሪያ ጥጃ የወለዱ ጤናማ እርጉዝ ላሞች መርጦ መግዛት፣ ከልብ ወደ ግት የተዘረጋው የደም አስተላላፊ ቦንቧ መጠኑ በሰፋ ቁጥር የወተት ምርታቸውም ይጨምራል፡፡ የወተት ላም ግዢ በሚፈጽሙበት ወቅትም ይህንን ማስተዋሉ ይጠቅማቹሀል።

https://t.me/ye_lamoch_erbata_gebeya


በእርግዝና ወቅት, ለነፍሰ ጡር ላም የከብት መኖ, ድርቆሽ እና ጥራጥሬዎችን ያካተተ የተመጣጠነ አመጋገብን መስጠት አስፈላጊ ነው. ምግቡ የፅንሱን እድገት ለመደገፍ እና የላሟን ጤንነት ለመጠበቅ በቂ ሃይል፣ፕሮቲን፣ቫይታሚን እና ማዕድኖችን ማሟላት አለበት።

ነፍሰ ጡር ላም በሻጋታ ወይም በተበላሸ መኖ እንዲሁም ለላሞች መርዛማ እንደሆኑ የሚታወቁትን ተክሎች ከመመገብ መቆጠብ አስፈላጊ ነው. በተጨማሪም በእርግዝና ወቅት አንዳንድ ማዕድናት እና ቫይታሚኖች እንደ ቫይታሚን ኤ እና ጨው ያሉ ውስን መሆን አለባቸው::

https://t.me/ye_lamoch_erbata_gebeya


የሚሸጡ
¤ 2 የፈረንጅ (ኔዘርላንድ) እና 2 ክልስ (ጀርሲ) ላሞች
- አንዷ የፈረንጅና አንዷ ክልስ ላሞች እርጉዝ ናቸው። ደቿ 2 ወር ነው የቀራት።
- ለየብቻ አይሸጡም።
- ዋጋ፦ ብር 450,000
- ለመግዛት የሚፈልግ ብቻ
0912675539

https://t.me/ye_lamoch_erbata_gebeya




✳️ ሰላም ዛሬ አንድ Bot ላስተዋውቃቹህ Bot ታቁታላቹህ ግን አሁን ቦቱ Update ተደርጓል።

Bot Link ፦ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i902936479

✳️ ስለቦቱ ገለፃ

🔻ይህን ቦት በመጠቀም ማንኛውንም አይነት መልስ ያጡላቸው ጥያቄዎች መጠየቅና ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ መልሱን ማግኘት ይችላሉ።

🔻በተጨማሪም ይሄን ቦት በ referal link ለሰዎች Share በማድረግ ሰዎቹ ቦቱን Start ሲሉት 1 Birr ይከፍላችኋል።

⚠️ ቦቱ ገንዘብ መስጠት የሚጀምረው ከቦቱ በተጨማሪ start ካላቹ በሁዋላ የነሱን ቻናል join ሲያደርጉላችሁ ነው።

🔻ከዚህ ቀደም በእያንዳንዱ Invite 50 ሳንቲም ሲከፍል የነበረው ቦት አሁን በአዲሱ Update መሠረት ለእያንዳንዱ Invite 1 ብር መክፈል ጀምሯል።

Bot Link ፦ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i902936479

🔻እንዲሁም ከ5 ብር ጀምሮ ማውጣት (CashOut) ማድረግ እንድትችሉ ተደርጓል።


Time to post ma photo with my sis

ውዱዋ እህቴ
@robina2721
@robina2721


​​​​​​━━━━━━━━》❈《━━━━━━━


ጠብቂኝ በህልምሽ

ጠብቂኝ በህልምሽ ፤ እመጣለሁ ማታ
አልቀርም አትስጊ ፤ አለሁ ለሰላምታ
ያን የምሽት ጥቁረት ፤ ያን የሌት ፀጥታ
እንደ መብረቅ ጮኬ ፤ ጨለማን ልረታ
እመጣለሁ ማታ ፤ በህልምሽ አልቀርም
አንቺን እረስቼ ፤ ሌላ ቤት አላድርም
ኧረ አይሆንም!
ቀኑም ሲጨላልም……

አይኖችሽ ተከድነው ፤ በናፍቆት ሊያልሙ
በምኞት ጭንቅ አዝለው ፤ እያግደመደሙ
ከጠበቁኝ እማ ፤ መች እኔ እቀራለሁ
አንድ ነገር ብቻ ፤ በእጅግ እፈራለሁ
የጠበቅሽው ጊዜ ፤ የህልም አለም ወቅትሽ
ከደረሰ ወዲያ ፤ አይኔን እንደናፈቅሽ
ሃሳብና ናፍቆት ፤ እንቅልፍ እንዳይነሱሽ

ተመልሰናል👐@robina2721
#Like
#share




​​​​​​━━━━━━━━》❈《━━━━━━━


ጠብቂኝ በህልምሽ

ጠብቂኝ በህልምሽ ፤ እመጣለሁ ማታ
አልቀርም አትስጊ ፤ አለሁ ለሰላምታ
ያን የምሽት ጥቁረት ፤ ያን የሌት ፀጥታ
እንደ መብረቅ ጮኬ ፤ ጨለማን ልረታ
እመጣለሁ ማታ ፤ በህልምሽ አልቀርም
አንቺን እረስቼ ፤ ሌላ ቤት አላድርም
ኧረ አይሆንም!
ቀኑም ሲጨላልም……

አይኖችሽ ተከድነው ፤ በናፍቆት ሊያልሙ
በምኞት ጭንቅ አዝለው ፤ እያግደመደሙ
ከጠበቁኝ እማ ፤ መች እኔ እቀራለሁ
አንድ ነገር ብቻ ፤ በእጅግ እፈራለሁ
የጠበቅሽው ጊዜ ፤ የህልም አለም ወቅትሽ
ከደረሰ ወዲያ ፤ አይኔን እንደናፈቅሽ
ሃሳብና ናፍቆት ፤ እንቅልፍ እንዳይነሱሽ

ተመልሰናል👐@robina2721
#Like
#share




◦ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሠላም

◦ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡ ዲያብሎስን አሰረውአዳምን ነጻ አወጣው፡፡ ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኮነ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእምናን በሙሉ
እኳን ከብርሃነ ትንሳዔው በህይወት በጤና በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

ለሁላችሁም በዓሉ የሰላም የደስታ እዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው
በዓሉ የአንድነት የሰላም የፍቅር የደስታ የመተሳሰብ ያድርግልን
ለታመሙት ምህረትን ለአዙኑት መፅናናትን ሰላም ላጡ ሰላምን
ለተራቡ ምግባቸውን
ለተቸገሩ መራራትን ያድልልን

መልካም በዓለ ትንሳዔ ይሁንልን እያልን መልካም ምኞታችንን እንገልፅለን መልካም በዓል።


╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 💚 @robina2721 💚 ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
@lib_mit @lib_mit
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✍ መዝሙረ ዳዊት መንፈሳዊ ምስሎች


​​ሥርዓተ ጸሎት ሰሙነ ሕማማት ከሰኞ እስከ ዕሮብ ካህናት እያዜሙ እየሰገዱ እኛም እየተቀበልን እያዜምን የምንሰግድበትን ሥርዓት ለማውቅ እና ለመፈፀም ከስር ያንብቡ

❖ የጸሎተ ሐሙስና የዕለተ ዓርብ ሥርዓተ ጸሎት

👉 ከሰኞ ጀምሮ እስከ ዓርብ ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ በመጀመሪያ ዲያቆኑ ቤተ ክርስቲያኑን ሦስት ጊዜ ዞሮ ደወል ካሰማ በኋላ መቶ አምሳው ዳዊት ይታደልና ይደገማል፡፡ የሰባት ቀናት ውዳሴ ማርያምና አንቀጸ ብርሃን እስከ ይዌድስዋ ድረስ ታድሎ ይደገማል፡፡ ከዚያም “እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ አግዚአብሔር በፍሥሓ ወበሰላም” ተብሎ አቡነ ይደገምና በዐራቱም ወንጌላት መሠረት ለእያንዳቸው በእየዕለቱና ሰዓቱ የተመደበውን አቡነ ካህናቱ በቀኝና በግራ እየተፈራረቁ ይመራሉ፡፡ ካህናቱና ሕዝቡም ይቀበላሉ፡፡ በመቀጠል፡- (ትእዛዝ፡ ሕዝቡ በጸሎት በተሰበሰቡ ጊዜ ጠዋት ወይም በ3፣ በ6፣በ9፣ በ11ሰዓተ መዓልት መጀመሪያ ሕዝቡ እየሰገዱና እየተከተሉ እንዲህ ይበሉ፡፡ )

✥ "ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም ፡፡"

✥ "አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም፡፡"

✥ " ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም፡፡ "
✥ " ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ፤ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብል በአኰቴት ፡፡"

ትእዛዝ፡ በዚህ ጊዜ ካህኑ እየተከተሉ አቡነዘበሰማያት ይድገሙ ።
ይህን የላይኛውን ጸሎት እያመላለሱ ከአቡነ ዘበሰማያት ጋር 12 ጊዜ ይበሉ

❖ " ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም፡፡

❖ "ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለዕበዩ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖"ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ስለልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

"ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለሕማሙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም፡፡ "

ትእዛዝ፡- ይህ ሦስት ጊዜ እየተመላለሰ ይባላል፡፡በመጨረሻም የሚከተለውን ሦስት ጊዜ እያመላለሱ ይበሉ፡፡

❖ "ለከ ይደሉ ኃይል፣ ወለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም"

ትእዛዝ፡- ካህኑ ‹ጸልዩ በእንተ ጽንዓ ዛቲ . . .› ብሎ በሚያነብ ጊዜ በየምዕራፉ "እግዚኦ ተሳሃለነ" እየተባለ ይሰገዳል፡፡

ትእዛዝ፡- ከዚህ ሁሉ በኋላ ሕዝቡ የሚከተሉትን ጸሎት በግራና በቀኝ ይበሉ፤

"ክርስቶስ አምላክነ፤ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ቤዝወነ፤ ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ፤ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በዕበየ ሣህሉ" (በዐርብ) ዘሐመ ወሞተ በእንቲአነ ይባላል፡፡

ትእዛዝ፡- ቀጥሎም ሕዝቡ በሁለት ክፍል ሆነው የሚከተለውን ጸሎት ሁለት ጊዜ በመከታተል አንድጊዜ በማስተዛዘል ይበሉት፡፡

ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤#ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#አብኖዲ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን

#ናይን፣ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን ፤

#ታዖስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#ማስያስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#ኢየሱስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#ክርስቶስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#አማኑኤል ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#ትስቡጣ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን

ትእዛዝ፡- ከዚህ በኋላ ኪርያላይሶን አርባ አንድ ጊዜ ይባላል፡፡

ይኸውም በአንድ ወገን 20 ጊዜ በሌላው ወገን 21 ጊዜ በጠቅላላው 41 ጊዜ ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እየተባለ ይሰገዳል፡፡

በመጨረሻ ጊዜ፡-

✥ ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመ ናምልኮ (እናመልከው ዘንድ ለፈጠረን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል)፡፡

✥ ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግእዝትነ ወመድኃኒትነ (እመቤታችንና መድኃኒታችን ለሆነች ለአምላክ እናት ለማርያም ምስጋና ይገባል)፡፡

✥ ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት ኃይልነ ወፀወንነ(ኃይላችን መጠጊያችን ለሆነ ድኅነት ለተገኘበት ለክርስቶስ ምስጋና ይገባል)፤፤ ጸሎተ ሃይማኖትን ሐመ እስከ ሚለው ድረስ መድገም ነው፡፡ /ከሰኞ እስከ ረቡዕ ይባላል/

#ሼር
@lib_mit
@lib_mit
❤️ @robina2721❤️




የአንተ ሰህተት ለጠላቶችህ ልክ እንደ
ማር ይጣፍጣቸዋል መልካም ስራህ
ደግሞ ልክ እንደ ቃርያ ያቃጥላቸዋል

@generationof2030
@robina2721


💚 አትበለኝ ተወው💚

በገሀዱ አለም ብቻዬን እየኖሩሁ
እውነት በማውራቴ በሰው ከተጠላሁ
ሁሉንም እርቄ በብቸኛ ኑሮ
ኖርኩኝ እስካሁን ላይገኝ ማሰሮ
ለኔ ምትሆን አጣሁ የልቤ ወይዘሮ
እነማ ወዳጄ 😯😯
እኔም ለሷ ሁኘ እውነቱን ደብቄ
በውሸት የሞላ ሰንቄንም ሰንቄ
ልኑር ተደብቄ 💚
በትራሱ ጠረን በሽቶው መአዛ
እሷም ለኔ ትሁን እኔም እሷን ልግዛ
ባትሆን ካጠገቤ ባትመጣ በአካል
ያለፈውን ታሪክ ወደ ፊት በመሳል
ልኑር ሳንሰላስል
ልኑር በዝምታ
እሷው ናት የልቤ ትርታ
አትበለኝ ተወኝ ትራሱን አትሰብ
ለተጎዳው ልቤ አትሁነኝ ሰበብ...



@lib_mit
@robina2721


Репост из: ETHIO Button
😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️😍😍❤️😍❤️😍የፍቅር ጥቅስ😍❤️😍❤️😍😍😍🥰😍ተከታታይ ታሪኮች😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😌😍🥰😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
🅹🅾🅸🅽 🅹🅾🅸🅽 🅹🅾🅸🅽 🅹🅾🅸🅽






Репост из: 💓 ትርታዬ 💓
#ፍቅሬ
በልጅነት ዘመን፥በጨቅላነት እድሜ፣

ሳይሽ ደነገጥኩኝ፥አፍቅሬሽ ቀድሜ፤

ሳይገባኝ ሚስጥሩ፥የአዳምነቴ፣

ሄዋኔ አደረኩሽ፥ወዶሽ እኔነቴ፤

ገና ሀሁን ሳልቆጥር፥ቀለም ፊደላቴን፣

ልቤ ላይ ተፅፈሽ፥አጠፋሺው ቀልቤን።

ገና አንቺን ሳይሽ፥መንፈሴ ይረካል፤

የልጅነት መልክሽ፥በፍቅር ማርኮኛል።

የጥርሶችሽ ማማር፥የፊትሽ ገፅታ፣

ውበትሽ ድንቅ ነው፥ቅኔ ማይፈታ፤

ሳይገባኝ ሳልውቀው፥የሂወትን ጣእም፣

በተፈጥሮሽ ታምር፥ተክዤ ስደመም፣

ማንስ አስተዋለኝ፥ተደብቄ ሳይሽ፤

በናፍቆት ህመሜ፥እንደወደኩልሽ፤

ለፍቅርሽ መኖሬን፥በተስፋ ፅናቴ፣

አብሬሽ እንዳለሁ፥የፍቅር ንግስቴ!!!
✍ አዲሶ

@lib_mit
@robina2721

ከተመቻቹ 👍 like


🎖🎖🎖3⃣RD CONGRA🎖🎖🎖

Показано 20 последних публикаций.