ዛሬ የማለዳ ፀሀይ መንጋትዋን ስታበስር ከእንቅልፊ የቦሸኑ አይኖቼን እያሸው ተነሳው። የወፎች ዝማሬ ነፋሻማው አየር ፈገግ ብላ የምታየኝ የምትመስለዋ የጥዋትዋ ፀሀይ ልብ ድረስ ሰርስሮ ይገባል.... ወደ ቀን በሰፊው ወደተሰቀለው ወዳንተ ፎቶ አየሁ ዛሬም ፈገግ እንዳልክ ነው።.....በጥልቀት አስተዋልኩት ምንም የተለወጠ ነገር የለም በኔ ልብ ውስጥ ሀዘን አዝንቦ ሄዷል እሱ ዛሬም ፈገግ ብሎ በግርማ ሞገስ ይታያል እኔም ፈገግ አልኩ ፈገግታዬ ውስጥ ግን ጥልቅ ሀዘን...ብዙ ናፍቆት... ብዙ ሰቆቃ ብዙ ብዙ ነገር እሱ ግን ሄዷል አይደል......🥺
የሀዩ ማስታወሻ✍
🍁yuti ነኝ ጥቅምት 23/2/2017
@all_love_world