ሳሮን🌺
┈┈••◉❖◉●••┈
✎ ክፍል 1⃣1⃣♥️
┈••◉ሊያ እንዴት ናኦድን የመሰለ ልጅ ትተሽ ከዚ ሰውዬ ጋር ስለ ፍቅር ምናምን ታወሪያለሽ ብላ ተቆጣችኝና ክፍሏ ገብታ በሩን ዘግታ ቁጭ አለች
እኔን ቢያንስ አንድ የሚረዳኝ ሰው እንኳን አጠገቤ የለም?? ብዬ በጣም ተሰማኝ
ጭንቅላቴ እራሱ ደንዝዞብኝ የማስበው ነገር ሁሉ ትክክል አይደለም በቃ ናኦዴን ህይወቱን ማዳን አለብኝ ብዬ ወሰንኩኝ
እና ለሊያ ላስረዳት ሞከርኩኝ ግን ምንም ልትረዳኝ አልቻለችም ካላመንሽኝ ይሀው እኛ ስናወራ መስማት ትችያለሽ ብያት ወደ ሳሚ ክፍል ገባሁኝ እና እሷ ደሞ በሩ ስር ቆማ እኛን መስማት ጀመረች
ሳሚዬ በጣም እየጨነቀኝኮ ነው አረ የሆነ ነገር በለኝ ናኦድን ማዳን አለብን ያለሀኝ ብቸኛ ሰው ደሞ አንተና አንተ ብቻ ነህ እባክህን ሳሚዬ አልኩት
ይሀውልሽ የኔ ቆንጆ እኔ በህይወት እያለሁኝ አንቺ ምንም መቸገር የለብሽም አለኝ ስለዚ የታለ ታድያ እርዳታህ ስለው
ወደራሱ ጎትቶኝ እራሱ ላይ አስቀምጦኝ
ጉንጬን እየሳመ ቀላል ነው ብሎ ሊያስተኛኝ ሲል አይሆንም ብዬ ዘልዬ ተነስቼ ወጣሁኝ አየሽልኝ አይደል አልኳት ለ ሊያ በጣም ይቅርታ የኔ ቆንጆ ለካ ወደሽ አይደለም አለችኝ ስለዚህ ናኦድን ለማዳን ምንም ነገር እናደርጋለን አይደል ስላት አዎ ጓደኛዬ በርቺ አለሁልሽ አለችኝ
ከዛ ለሊያ አንድ ሚስጥር ነግሬያት ወደ ሳሚ ክፍል ገባሁኝና እና ሳሚ እቺን ልጅ
እንዴት እናርጋት ስለው ቀላል ነው ብሎ
የእንቅልፍ መድሃኒቱን በጁስ አርጎ ሰጠኝ
እኔም ወድጄ ሳይሆን በግዴ ሄጄ ለሊያ ጁሱን ሰጥቻት ቀጥታ ወደ ሳሚ ክፍል ገባሁ ሳሚ ተኛች እንዴ አለ አዎ ስለው አላመነም ሄዶ ሲያያት ጦሽ ብላ ተኝታለች
አንቺ ከመቼው ተኛች አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ እሺ አለኝ አመሰግናለው ግን ሳሚ አንተኮ
.
.
ትልቅ ሰው ነህ እንዴት አድርጌ ይሄንን ነገር እንደማደርገው አላውቅም አልኩት
ታደርጊዋለሽ በጣም ቀላል ነው አለኝና
በፍጥነት ልብሱን አወላልቆ የኔን ልብስ ከላይ የለበስኩትን ጃኬት አወለቀው
ሳሚ በጣም ፈርቻለው አልኩት አትፍሪ የኔ ቆንጆ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም አለ አልገባህም ማለት ነው አልኩት
ምኑ ነው ያልገባኝ አለ እኔኮ ድንግል ነኝ አልኩት አትዋሺ እኔ አላምንሽም አለኝ
እውነቴን ነው ስለው በደስታ ጦዞ የኔን ልብስ ለማውለቅ ታገለኝ ቆይ እንጂ ተረጋጋ ስለው ምንም መረጋጋት አያስፈምግም ብሎ በስሜት ትንፋሹ
ተቆራርጦዋል ለምን ታስለፊኛለሽ የኔ ቆንጆ እኔኮ እወድሻለው አለና ከላይ የለበስኩትን ቦዲ በግድ አወለቀው
እና ወደሱሪዬ ሲመጣ ጮኩኝ ግዴታ መጮህ ነበረብኝ ከዛ ምን ያስጮህሻል ሳልነካሽ አለ እንዴ አልኩኝ ድምፄን ከፍ አድርጌ አረ አታካብጂ ይላል በስሜት ጦዞ ሊያ በሩን ቀስስ ብላ ከፍታ በዘነዘና አናቱን አለችው አንቺ ግን አብደሻል እንዴ አልኳት ምነው ስትለኝ ለምን ቆየሽ አልኳት
ፈራሁኝ አለችኝ መጀመሪያ ተነጋግረን የገባሁት ልክ እሱ በስሜት ሲጦዝ እሷ መታ እድትገላግለኝ ነበር የእንቅልፍ መድኃኒቱ ማለትም ጁሱን አልሰጠኋትም አውቃ እንድታስመስል ነበር ያደረግነው
ምን ሆነሽ ነው ይሄን ያህል የቆየሽው አንድ ነገር ቢያደርገኝስ ብዬ ጮኩባት
እና ይቅርታ አለችኝ እሺ ግን በደምብ ነው
.
.
የመታሽው ስላት አዎ አለች እንደማይነቃ እንዴት እርግጠኛ ነን ስላት ደግሜ ልምታው እንዴ አለችኝ ሃሃሃሃ ቅርጫ ልታረጊው ነው እንዴ አሁን መፍጠን አለብን ብዬ ቀጥታ ወደ ካዝናው አመራን
እኔ ከዚህ በፊት ሲከፍተው ስላየሁኝ
የካዝናውን የሚስጥር ቁጥር አውቀዋለው
እና ልክ ስከፍተው ያገር የአሜሪካን ዶላር አለበት የኢትዮጵያ ብር እራሱ ተቆጥሮ የማያልቅ ገንዘብ ነው ያለው በቶሎ አንድ ሻንጣ አቀበለችኝና ከዶላሩም ከኢትዮጲያም ብር ግማሽ ግማሹን ይዘን
ሻንጣውን ሞልተን በቶሎ ከዛ ቤት ወጣን
ይሄ ሁሉ ነገር ሲፈጠር ከሌሊቱ አራት ሰዓት አካባቢ ነበር ከዚ ከተማ ወተን መሄድ አለብን ብያት ቀጥታ ወደ መናሃሪያው አመራን መናሃሪያ ውስጥ ምንም የለም ግዴታ ሌሊት በሚበረው መሄድ አለብን ብለን እየተጠባበቅን እያለን
የታባታችሁ ልቴዱ ነው አለን አለቀልን በቃ ብለን ተፋጠጥን....የታባታችሁ ልቴዱ ነው ነው አለን አለቀልን በቃ ብለን ተፋጠጥን ሊያ ወይኔ ምን ሊያደርገን ነው አለች አይዞሽ አትፍሪ እንጋፈጠዋለን አልኳት ቦርሳችንን ወደኃላ አርገነው ሊያ የያዘችውን ስልክ አይኑ ላይ ስታበራበት ለካ አንዱ ሰካራም ነው ኡኡኡፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ሆይ ተመስገን ብለን እኛን የመሰለን ዶ/ር ሳሚ ነበር ምን ፈለክ ስንለው እገላቹዋለው አለ አረ ባክ ምናምን አለችው ሊያ ተይው እኔ ለሱ እበቃዋለው ብያት ረጋግጬው ትሄዳለህ
ወይስ ድጋሚ ላጋጭህ ስለው ሄዳለው ሄዳለው አለና ነካው.....
✎ ክፍል 1⃣2⃣ ከ200 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲ🀄️ጥል Vote♥️ እና Share አድርጉ።
❤️ @Yefkrtarik❤️
🕹የፌስቡክ ገፅችን 🕹
Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹 በዩቲዩብገፅችንን 🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g