አንድ ድንቅ ቪዲዮ እያየሁኝ ነበር
👇🏾
🔵የቪዲዮው ጭብጥ ደስተኛ ያለመሆናችን / ደስታ ለማጣታችን ሰበብ እኛው ራሳችን ነን የሚል ነው - ይህንን የምናደርገው አውቀን አይደለም
ከንግግሩ ጀምሮ እርጋታ ፊቱን የሞላው ሰውዬ 10 ምክንያቶችን ይጠቅሳል
👇🏾
ትክክል ለመሆን መጋጋጥ - ይህ አካባቢያችን ያሉ ሰዎችን ስህተት እንደሆኑ እንዲሰማቸው ያደርገናል
.
ሰዎች እንዲረዱን መፈለግ እና ማስገደድ - ይህንን ስናደርግ ሌሎችን የመረዳት ዝንባሌያችን ዝቅተኛ ይሆናል
.
በሰዎች ለመወደድ መፈለግ እና መታተር - ሰዎች እንዲወዱን መገፋፋት: መጣር እና ማስገደድ ሰዎች በእውነተኛው መልኩ እንዳይወዱን ያደርጋል
መፍትሄው - ራስን መውደድ
.
ለውድቀታችን እና ለስህተታችን ሌሎችን መውቀስ -ጣት መቀሰር እና ራስን ከተጠያቂነት ማሸሽ
መፍትሄው - ራስን ተመልክቶ: ጉድለትን ተቀብሎ ማሻሻል
.
ብዙ መፈለግ: ብዙ መመኘት - አልጠግብ ባይነት :አመስጋኝ አለ መሆን
.
የሆነ ቀን ላይ አደርገዋለሁኝ ብሎ በምኞት እና በይደር መኖር : ይሄ ሲሞላልኝ ደስተኛ እሆናለሁ ብሎ መመኘት
.
ሌሎች ሰዎችን ለመቀየር መውተርተር: ሰዎች እኛ እንደምንፈልገው እንዲሆኑልን መመኘት
.
ባለፈ ነገር "እንዲህ ሊሆን አይገባም" ብሎ መቆጨት
.
ህይወታችንን ለመቆጣጠር መሞከር እና ፍጹማዊ ለመሆን መጣር
.
ደስታን በግድ ለማግኘት መፈለግ :ከውስጥ ያልመነጨ ደስታን ለማግኘት መጣር
❤️🙌🏼
🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
●●✨@yegna_pp ✨●●