የኛ profile
እድሜህ 18 እያለ ተንገብግበህ ያፈቀርካት ግን ያላገባሃት ሴት እድሜህ 25 ሆኖ ዞር ብለህ ስታይ ህይወትህ ላይ ምንም ናት: እድሜ ልክህን አታንገበግብህም
.
✅አራተኛ ክፍል የወደቅከው የባይሎጂ ትምህርት በሌሎች ትምህርቶች የድምር ውጤት ወደ አምስተኛ ክፍል አልፈሃልና አምስተኛ ክፍል ላይ ምንም ነው
.
ዛሬ እየተፈተንክ ነው?
👇🏾
ልክ አፍቅረሃት እንዳጣሃት ልጅ
.
ልክ እንደ ባይሎጂ ፈተናው
.
ልክ ትናንት እንዳለፈው ቀን ዛሬም ያልፋል
በድምር ውጤት ታልፈዋልህ; that ✅is
🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
●●✨@yegna_pp ✨●●