የቅዱሳን ታሪካቸው ህይወታቸው ትምህርቶች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


⛪️1ኛ ቆሮንቶስ 6÷2፤ቅዱሳን፡በዓለም፡ላይ፡እንዲፈርዱ፡አታውቁምን፧በዓለምስ፡ላይ፡ብትፈርዱ፡ከዅሉ፡ይልቅ፡ትንሽ፡
ስለሚኾን፡ነገር፡ልትፈርዱ፡አትበቁምን፧
@Brkeyazew
@Brkeyazew
https://t.me/yekidusantarikachewhiywetachew

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


❓ጥያቄ ቁጥር 1⃣

ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት
1=5
2=10
3=15
4=20
5= ?

ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ


❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅

'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'>📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
📜


የካቲት፪(2)ስንክሳር

(የካቲት ፩
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስአበበ

✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር✝

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/zikirekdusn
'


"" ሌባውስ ሊሰርቅና ሊያርድ፤ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፡፡ (ዮሐ. ፲:፲) ""

(ጥር 30 - 2013)
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስአበበ

✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር✝

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/zikirekdusn
'


"አቤቱ አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን ለማድረግ አስተምረኝ ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ ምድር ይምራኝ ::አቤቱ ስለ ስምህ ሕያው አድርገኝ ስለ ጽድቅህም ነፍሴን ከመከራ አውጣት"

(መዝሙር 145)




[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱




በተቀመጡባት ሰዎች ክፋት ፍሬያማዋን ምድር ጨው አደረጋት :: ምድረ በዳውን ለውሀ መውረጃ ደረቁንም ምድር የውሃ ምንጮች አደረገ ::

(መዝሙር 106:34-35)


⛪️ እውነተኛ ፍቅር ለእውነተኛ ጋብቻ
   •ለችግሮች መፍትሔ መመካከር
•"ባል ማንኛውንም ነገር ከመሥራት በፊት ልቦናው ሚስት ግን አማክር ይለዋል ፡ሚስትም እንዲሁ"
•የወደዱትን ሰው ባሕርይ በትዕግሥት መቀበል
•በትዳር ውስጥ የአንዱ ባሕርይ  ቢቀየርስ ?
               ክፍል ኹለት


የኃያላን አምላክ ሆይ ማደርዎችህ እጅግ የተወደዱ ናቸው ::አቤቱ ነፍሴ አደባባዮችሕን በመውደድ ደስ አላት ልቤም ሥጋዬም በሕያው እግዚአብሔር ደስ አላቸው ::

(መዝሙር 83)


የዕለት እንጀራችንን ስጠን✝

ጌታችን መድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ሕብስትን አበርክቶ እንዳበላ ማብራሪያ።
ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት)

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/zikirekdusn


🛑ቅዱስ ሱርያል ማነው?? አዳምጡ!!!

"" የተሰወረው ሁሉ ይገለጥልሃል! "" (ሄኖ. ፲፬:፮)

"በዓለ ቅዱስ ሄኖክ፥ ወቅዱስ ሱርያል መልአክ"

(ጥር 27 - 2016)

ዲ /ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

በቴሌግራም👉
https://t.me/zikirekdusn


⛪️ የእውነተኛ ጋብቻ መሠረት
  እውነተኛ ፍቅር ነው
"•ሁለቱ የፍቅር ዓይነቶች
•እውነተኛ ፍቅር በልባችን እንዲቀመጥ እነዚህን እናድርግ ........
•መፈቀራችንን ለማወቅ ከመድከም ማፍቀራችንን ማወቅ ይቀለናል "
   •የእኔ ብቻ የምለው አይኖረንም

      
#ክፍል አንድ








የእግዚአብሔር ሕግ ንጹሕ ነው ነፍስንም ይመለሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው ሕጻናትንም ጠቢባን ያደርጋል። የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው ፤ልብን ደስ ያሰኛል ።የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፤ አይኖችንም ያበራል ::እግዚአብሔርን መፍራት ንጹሕ ነው ለዘለዓለም ያኖራል የእግዚአብሔር ፍርድ እውነት እና ቅንነት በአንድነት ነው ::ከወርቅ እና ከክቡር እንቁ ይልቅ ይወደዳል ፤ከማርና ከማር ወለላም ይልቅ ይጣፍጣል:: ባርያህ ደግሞ ይጠብቀዋል በመጠበቁም ብዙ ዋጋ ይቀበላል ::

(መዝሙር ፲፰፥፯-፲፩)




Репост из: በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን (ከገድላት አንደበት)
የየትኛውም ብሔር ተወላጅ ብትኾን መጀመሪያ በራስህ፤ ቀጥሎ በቤተሰብህ፤ ከዚያም በቅድስት ቤተ ክርስቲያንህ እና በመጨረሻም በሀገር ላይ ይመጣ ያለውን አስከፊ እልቂትና መከራ ሳይታክቱ ሌት ተቀን ነግረውሃልና እነዚኽ ኹለት ሰዎች የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለ ዕዳዎች ናቸው። ግለሰቦቹን ወደድካቸውም ጠላኻቸውም፤ ሰማኻቸውም አልሰማኻቸውም እርሱ ለቤተ ክርስቲያንና ለሀገር ነቢይም ሐዋርያም መምህርም ኾነው ትናንትም ዛሬም ሲጮኹ አይተንና ሰምተን እንደ እብድ ብንቈጥራቸውም ነገ ጅብ ከሔደ በኋላ የውሻ ጩኸት የምንጮኸው እኛ ነን። ይኽ በእርግጥ ሩቅ አይደለም። የዐዋጅ ነጋሪ ቃል ሲጮህ አልሰማ ብለህ ለንስሓ ያልተዘጋጀህ ኹላ አይዞህ ጊዜው ሩቅ አይደለም። አራጁ ቢላውን ስሎ ሞርዶ ከደጅ ቆሞልሃል፤ አንተም አንገትህን አደንድነህ ጠብቀው።

Показано 20 последних публикаций.