እጅግ በጣም ከይቅርታ ጋር እንደምታውቁት ዛሬ አመሻሽ የመፅሃፌ ምረቃ እንደመሆኑ አሸናፊዎቹን ለመግለፅ በቂ ሰዓት አላገኘሁም። በነበረው ውድድር ከ100 ሺህ በላይ ተመልካች በማግኘት የወር ያልተገደበ ኢንተርኔት ተሸላሚ የሚሆኑት ሁለት ሰወች ሲሆኑ በተጨማሪ ከሁለቱ ቀጥሎ ከፍተኛ ተመልካች ያገኙትን ሶስት ተወዳዳሪዎች ነገ ጠዋት ከነበራቸው ውጤት ጋር አሳውቃለሁ።
ለጊዜው የሁሉንም ስማቸውን ማግኘት ባለመቻሌ ነው።
በሰላም እንደር!!
ለጊዜው የሁሉንም ስማቸውን ማግኘት ባለመቻሌ ነው።
በሰላም እንደር!!