እኔ የምላችሁ ቤተሰብ ❤️❤️❤️ (ፀጉር አከክ አከክ ማድረጌ ከግምት ይግባልኝ🤣) ዛሬኮ ሰንበት ነውኣ?? ጠዋት ፀሎት ማድረስ: ቤተክስያን መሳለም : የጌታን ቃል መስማት .... ከዛ ከቀኑ 6 ሰዓት ይሆን የለ??? ከዛ ደግሞ ምሳ በልተን .... ቡና ሲጠጣ ... ስንረጋጋ ... አስር ሰዓት ሆነም አይደል???
ምን ለማለት ነው??? ዛሬ የምለጥፍላችሁ ማታ ላይ ነው ለማለት ነው!!! 🏃🏽♀️🏃🏽♀️🏃🏽♀️🏃🏽♀️
ቃል አልገባም!! ግን በተቻለኝ አቅም 12 ሰዓት ገደማ ላደርስላችሁ እሞክራለሁ:: ቢበዛ ግን 2 ሰዓት እለቅላችኃለሁ!!!
(ኦገን ኸረ ቤተክርስቲያን እየሄድን 🤷🏽♀️🤷🏽♀️🤷🏽♀️ ደግሞ 'እሺ ጎንጥ ያለበት ቤተክርስትያን የት ነው?' እንዳትሉ)
ውብ ቀን ውብኛ ዋሉልኝማ ❤️❤️❤️