በወቅቱ ክፈል!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أعطوا الأجيرَ أجرَهُ قبلَ أن يجفَّ عرقُهُ﴾
“የሰራተኛን ደሞዝ ላቡ ከመድረቁ በፊት ስጡ (ክፈሉ)።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1995
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أعطوا الأجيرَ أجرَهُ قبلَ أن يجفَّ عرقُهُ﴾
“የሰራተኛን ደሞዝ ላቡ ከመድረቁ በፊት ስጡ (ክፈሉ)።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1995