አዛኙ ጌታ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦
﴿إِذا هَمَّ عَبْدِي بحَسَنَةٍ وَلَمْ يَعْمَلْها، كَتَبْتُها له حَسَنَةً، فإنْ عَمِلَها كَتَبْتُها عَشْرَ حَسَناتٍ إلى سَبْعِ مِئَةِ ضِعْفٍ، وإذا هَمَّ بسَيِّئَةٍ وَلَمْ يَعْمَلْها، لَمْ أَكْتُبْها عليه، فإنْ عَمِلَها كَتَبْتُها سَيِّئَةً واحِدَةً.﴾
“ባሪያዬ አንድን መልካም ስራ ለመስራት አስቦ ባይሰራት እንደሰራት አስቤ አንድን ምንዳ እፅፍለታለሁ። ከሰራት ደግሞ ምንዳውን ከአስር አስከ ሰባ ድረስ እጥፍ አድርጌ እፅፍለታለሁ። መጥፎን ስራ ለመስራት አስቦ ካልሰራት እንደ መልካም ስራ አስቤ አንድን ምንዳን እፅፍለታለሁ። መጥፎ ስራውን ከሰራት ደግሞ እንደ አንድ ወንጀል አድርጌ እፅፍበታለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 128